Apr 3, 2013

ነፍስ ዉጭ ነፍስ ግቢ!!! በርሜል ውስጥ ተደበቀው ሳውዲ ውስጥ ያለ ስቃይን ማምለጥ አልተቻለም


ፕሮፌሰር መስፍን ስደት መፍትሄ አይደለም ያሉትን አስታወሰኝ

ሳውዲያ ውስጥ ያሉ ወገን ስደተኞች ተረጋግተው መኖር አልቻሉም ::በየለቱ የሚደረገው አፈሳ ፥ቤት ሰበራ ድብደባ የሚያበቃም አይመስልም :: የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ ሁሉ ወረቀት አለው የለውም ብለው ማጣራት እንኳን የለም ያለ አግባብ ይደበደባሉ ፥ ይታሰራሉ ፥ ይንግላታሉ::<br />ይህን ምስል የምትመለከቱት ቤት ውስጥ ሰብረው በመግባት ሲፈትሹ ከሚመቱኝ ከምታሰር በማለት በርሜል ውስጥ እንደተደበቀ ነው:: ሆኖም አልቀረለትም ይዘውታል ::በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ከመያዙ የሚፋጸመው ድብዳባ ነው::</p><p>ኤንባሲ ተብዬዎች ግን የት ነው ያላችሁት::ማንን ለማገልገል ነው ወንበር ላይ የተዘረፈጣችሁት?ወይ ዝጉትና ኤንባሲ ስለሌላቸው ነው ይህ በደል የሚፈጸምባቸው ብለው ሌሎች የሰው ልጅ መብት ተቆርቋሪ ከጎናችን ቢቆሙ ለራስ ጥቅም ብቻ ማጎብደድ ብታቆሙ መልካም ነው::በሰፈሩት ልክ መሰፈር አይቀርም::
ሳውዲያ ውስጥ ያሉ ወገን ስደተኞች ተረጋግተው መኖር አልቻሉም ::በየለቱ የሚደረገው አፈሳ ፥ቤት ሰበራ ድብደባ የሚያበቃም አይመስልም :: የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ ሁሉ ወረቀት አለው የለውም ብለው ማጣራት እንኳን የለም ያለ አግባብ ይደበደባሉ ፥ ይታሰራሉ ፥ ይንግላታሉ::
ይህን ምስል የምትመለከቱት ቤት ውስጥ ሰብረው በመግባት ሲፈትሹ ከሚመቱኝ ከምታሰር በማለት በርሜል ውስጥ እንደተደበቀ ነው:: ሆኖም አልቀረለትም ይዘውታል ::በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ከመያዙ የሚፋጸመው ድብዳባ ነው::ኤንባሲ ተብዬዎች ግን የት ነው ያላችሁት::ማንን ለማገልገል ነው ወንበር ላይ የተዘረፈጣችሁት?ወይ ዝጉትና ኤንባሲ ስለሌላቸው ነው ይህ በደል የሚፈጸምባቸው ብለው ሌሎች የሰው ልጅ መብት ተቆርቋሪ ከጎናችን ቢቆሙ ለራስ ጥቅም ብቻ ማጎብደድ ብታቆሙ መልካም ነው::

No comments:

Post a Comment