አንድ ዲያቆን᎒ ቄስ ወይም ጳጳስ ስለ ክርስቶስ ከሚመሰክሩት በበለጠ አንድ እርኩስ መንፈስ ያደረበት ሰዉ ጸበል ቦታ የሚለፈልፈዉን ልቤ ተከፍቶ እሰማዋለሁ ምክንያቱም የጠላት ምስክርነት ወገንተኝነት እንደሌለዉ 100% እርግጠኞ በመሆኔ ነዉ᎓᎓ ስለ ESAT ታማኝ በየነ ᎒ ሲሳይ አጌና᎒ፋሲል የኔነህ᎒ አበበ ገላዉ᎒ እናም ሌሎቹ ከሚነግሩን tigraionline ᎒የዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል ረጃጅም ምላሶች ልፍለፋ ESAT አልጀዚራን ሊተካ እንደሚችል ማስረጃ ነዉ ይሄን ለማለት የደረስሁት እራሳችን ያለንን ገንዘብ ለግሰን በሁለት እግሩ ያቆምነዉን ESATን ያቆመዉ ወይም ዋና ደጋፊዉ ራሱአን ማስተዳደር ያቃታትን የ TPLF ፈጣሪ እና ሞግዚት ሻብያ ወይም ኢሳያስ አፈወርቂ ነዉ ሲሉን ለቀባሪ አረዱት ሆኖብኝ ነዉ ᎓᎓
የዋይታዉ መብዛት ግርፋቱ ዉስጥ ሰርጎ እየተሰማቸዉ መሆኑን ያሳያል ᎓᎓
ከታች የምታዩትን ፎቶወች በሙሉ tigraionline በተለያየ ጊዜ የወጡ ናቸዉ
እዉነታዉ
Where does ESAT get its funding?
Currently, ESAT relies on the support it receives from individual donors and contributions from the Ethiopian Diaspora. Efforts are being made to get institutional support from organizations that promote democratization and press freedom.
B.Tsegaye
No comments:
Post a Comment