ፕሮፌሰር መስፍን ስደት መፍትሄ አይደለም ያሉትን አስታወሰኝ
ሳውዲያ ውስጥ ያሉ ወገን ስደተኞች ተረጋግተው መኖር አልቻሉም ::በየለቱ የሚደረገው አፈሳ ፥ቤት ሰበራ ድብደባ የሚያበቃም አይመስልም :: የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ ሁሉ ወረቀት አለው የለውም ብለው ማጣራት እንኳን የለም ያለ አግባብ ይደበደባሉ ፥ ይታሰራሉ ፥ ይንግላታሉ::
ይህን ምስል የምትመለከቱት ቤት ውስጥ ሰብረው በመግባት ሲፈትሹ ከሚመቱኝ ከምታሰር በማለት በርሜል ውስጥ እንደተደበቀ ነው:: ሆኖም አልቀረለትም ይዘውታል ::በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ከመያዙ የሚፋጸመው ድብዳባ ነው::ኤንባሲ ተብዬዎች ግን የት ነው ያላችሁት::ማንን ለማገልገል ነው ወንበር ላይ የተዘረፈጣችሁት?ወይ ዝጉትና ኤንባሲ ስለሌላቸው ነው ይህ በደል የሚፈጸምባቸው ብለው ሌሎች የሰው ልጅ መብት ተቆርቋሪ ከጎናችን ቢቆሙ ለራስ ጥቅም ብቻ ማጎብደድ ብታቆሙ መልካም ነው::

No comments:
Post a Comment