Velkommen
English translation: Hi, We have moved the current program to a safe and pleasant place Radisson Blu Hotel Adr. Holbergsgt 30 Behind the castle, tram 11,17,18 was accurate kl.15: 00 All entrants must have valid identification and pre-notification duty at tel 96991387.Vi only has a national interest which is to reduce poverty by purchasing Millennium Dam bond, or no political motive.
Welcome
ለአባይ ግድብ ቦንድ ሽያጭ ዝግጂቱ 1 ሰአት ሲቀረዉ SMS የደረሰን ነዉ እኔ የምለዉ ግን ነብር እንዳባረራት ሚዳቌ ነፍስ አዉጭኝ ከ5 STAR ሆቴል ሆቴል እየተሮጠ ነዉ እንዴ አባይን የሚገድቡት፣ድህነትን እንቀ ንሳለን የሚሉት ወጉም አልቀረባቸዉ᎓
ወሃ ዉስጥ እንደገባች አይጥ ኮሰስ ብለዉ ሲወጡ እያየን 150 000 KR ሰበሰብን ይሉናል ለነገሩ ቀኑ ሆሳህና ነበረ እና እንኳንም የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘዉ ተቀበሉን አላሉን እንዳይሉ ምን ይገድወት ነበር እድሜ ለአይጋ ፎረምእና ETV᎓᎓
No comments:
Post a Comment