Jan 31, 2013

አብዛኞቹ የተፈናቀሉ የጉራፈርዳ ነዋሪዎች የደረሰቡት እንደማይታወቅ መኢአድ ገለጠ


ኢሳት ዜና:-ድርጅቱ ” በጭቆናና በአፈና ስልጣንን ለማራዘም የሚካሄደው ዘመቻ ቀጥሏል” በሚል ርእስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፣ በጉራፈርዳ ወረዳ የሚፈናቀለው አርሶአደር ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑንና የተወሰኑትም በሚዛን ተፈሪ፣ በጅማ፣ በአንቦ እና በአዲስ አበባ ያለመጠለያ ለልመና መዳረጋቸውን ገልጿል።
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አርሶአደሮች መሬታቸውን ተነጥቀው የአካባቢው ታጣቂዎች በጨረታ ስም እየተቀራመቱት መሆኑን የገለጠው መግለጫው፣ ወ/ሮ ስንዴ ስጦታው የተባሉ የስምንት ልጆች እናት በጥይት ተደብድበው በመሞታቸው ልጆቻቸው ያለአሳዳጊ መቅረታቸውን አብራርቷል።
ጥር 21 ከሌሊቱ 8 ሰአት ከወረዳው መስተዳደር የተላኩ አራት ወታደሮች ወደ አቶ ኢበሉ ማሞ ጊቢ በመግባት ሁለት በሬዎችና ሶስት በጎችን መውሰዳቸውን የጠቀሰው ድርጅቱ መግለጫ፣ 32 ሰዎችም እንዲሁ በእስር ቤት ያለምንም ፍርድ እየተሰቃዩ መሆኑን ገልጿል።
መኢአድ ” በጉራፈርዳ ህዝብ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተካሄደ ያለው ወከባ እስራትና እና ግድያ በአገራችን ታይቶ የማይታወቅ ሰብአዊ ረገጣና የአንድን ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብን የማጥፋት ዘመቻ አካል ነው ” በማለት ገልጾ፣ ነዋሪዎቹ ከአካባቢው መልቀቅ እንዳለባቸው አለበለዚያ ግን ሁሉንም እንደሚገድሏቸው የወረዳው አስተዳዳሪዎች እና የፖሊስ ሀላፊዎች መግለጻቸውንም ይፋ አድርጓል።
በአንድ ቋንቋ ተናጋሪ ላይ የተካሄደውን የሌሎች አገራት የዘር ማጥፋት ወደ አገራችን መግባቱን፣ በጉራ ፈርዳ የተፈጸመው ድርጊት እንደሚያመላክት የገለጸው መኢአድ፣ ድርጊቱን  ኢትዮጵያውያን ተረባርበው እንዲያስቆሙት ጥሪ አቅርቧል።
በደቡብ ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተባባሱ መምጣታቸው ይነገራል።

    ለአባይ ግድብ ቃል ከተገባው ገንዘብ ውስጥ የተሰበሰበው ከ35 በመቶ በታች ነው


    ኢሳት ዜና:-የአባይ ግድብ ፕሮጀክት ይፋ ከተደረገበት ካለፉት 2 አመታት ጀምሮ ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች እና ግለሰቦች ቃል ከተገባው 600 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወይም 11 ቢሊዮን ብር ውስጥ እስካሁን ለመሰብሰብ የተቻለው ከ200 ሚሊዮን ዶላር ወይም 4 ቢሊዮን ብር ሊበልጥ አልቻለም።
    መንግስት  ሰራተኞችን እንዲሁም የንግድ ድርጅቶችን በማስገደድ እስካሁን ያሰባሰበው ገንዘብ ፕሮጀክቱን ለማሰራት ከሚፈጀው ገንዘብ ጋር ሲተያይ እጅግ አነስተኛ ነው። በየጊዜው የሚጨምረው የእቃዎች ዋጋ ባለበት ቢቆም እንኳ ግድቡን በተያዘለት የጊዜ ገደብ  ለማስጨረስ የሚያስፈልገው  ከ90 ቢሊዮን ያላነሰ ገንዘብ ለመሰብሰብ እጅግ አዳጋች እንደሚሆን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ሲያስጠነቀቁ ቆይተዋል።
    በፕሮጀክቱ ላይ በተለያዩ ሞያዎች የሚሳተፉ ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጡት በማኔጅመንቱና ስራውን በሚሰራው የጣሊያኑ ሳሊኒ የአስተዳደር ችግር ምክንያት ስራው በተፈለገው ፍጥነት እየሄደ አይደለም። ግንባታው በታቀደለት በአራት አመት የጊዜ ገደብ ውስጥ ሊጠናቀቅ እንደማይችል ሰራተኞች በእርግጠኝነት ይናገራሉ። መንግስት የግድቡ 14 በመቶ ተጠናቋል በማለት ቢያስታውቅም፣ በተያዘለት የጊዜ ገድብ ያልቃል የሚለውን በእርግጠኝነት ከመናገር ባለቀበት ጊዜ ይለቅ የሚል ቅስቀሳ ማካሄድ ጀምሯል።
    መንግስት ህዝቡ ለግድቡ ያለው ስሜት መቀዛቀዙን እና መዋጮውም እያነሰ መምጣቱን በመመልከት አዳዲስ የገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶችን ለመዘርጋት አቅዷል።
    ግድቡን ለመስራት ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ይጠበቅ የነበረው በውጭ አገር ከሚኖረው ኢትዮጵያዊ ቢሆንም፣ የኢህአዴግ ደጋፊ ከሆኑ የዲያስፖራው አባላት በስተቀር አብዛኛው ገንዘብ ለማዋጣት ፈቃደኛ አለመሆኑ ገዢውን ፓርቲ ያሳሰበ ጉዳይ ሆኗል።
    የአባይ ግድብ የአረቡ አብዮት በተነሳ ማግስት ይፋ መደረጉ ይታወሳል።

      ተመስገን ደሳለኝ ክስ ላይ ብይኑ አልደረሰልኝም በማለት ሌላ ቀጠሮ ሰጥቷል


      ኢሳት ዜና:-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጠዋት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ክስ ላይ ብይን ለመስጠት የተሰየመ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ ብይኑ አልደረሰልኝም በማለት ቀጠሮ ሰጥቷል።
      የችሎቱ ዳኛ ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን እና አሳታሚው ማስተዋል የህትመት ስራ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበረው አቶ ማስተዋል ብርሀኑ መኖራቸውን ካረጋገጡ በሁዋላ ብይኑን ለመስጠት ለየካቲት አንድ ቀጠሮ ሰጥተዋል።
      የጋዜጠኛ ተመስገን ጠበቆች በችሎቱ ላይ አልተገኙም። በችሎቱ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ የጋዜጠኛው ቤተሰቦች፣ አድናቂዎችና ስራ ባልደረቦች ተገኝተዋል።

      አይደለም ግማሹን የሃገራችንን ህዝበ ሙስሊም አሻባሪ ሲሉ ቀርቶ ጸሃይ በምስራቅ ትወጣለች ሲሊ ቢሰማም አያምናቸውም ህወሃቶችን


      ሌባን ማን ያምነዋል? እድሜ ልካቸውን እንደጣቃ በውሸት ሲቀደዱ የያቸው የኢትዩጵያ ህዝብ ባሁኑ ወቅት አይደለም ግማሹን የሃገራችንን ህዝበ ሙስሊም አሻባሪ ሲሉ ቀርቶ ጸሃይ በምስራቅ ትወጣለች ሲሊ ሚሰማም አያምናቸውም ህወሃቶችን

      በቡርኪናፋሶ የገቡብንን ፬ ግቦች መታሰቢያነታቸዉ ለባለራእዩ መሪ እንዲሆን ተጠየቀ!!!


      አቶ ሰዉነት ቢሻዉ  እንዳሉት በዉስጥ ቲሸርት 5 ተጫወች የያዙአቸዉን የመለስ ዜናዊን ፎቶወች ባለማሳየታቸዉ ቢያዝኑም  በቡርኪናፋሶ የገቡብንን ፬ ግቦች መታሰቢያነታቸዉ በየመንደሩ የነበሩንን ኳስ ሜዳወች ወደቤት መስሪያነት ለቸበቸቡአቸዉ ባለራእይ መሪ መለስ ዜናዊ እንዲሆን ጠይቀዋል ᎓᎓
      ብሄራዊ ቡድናችን፤ በደቡብ አፍሪካ ያለ ኮከብ በሚያበራው የኢትዮጵያ ባንዲራ፤ በባለ አንበሳው ሞአንበሳ ባንዲራ በባለኮከቡ የፌደራሉ ባንዲራ እንዲሁም በባለ ዋርካው የኦነግ ባንዲራ ምን እርሱ ብቻ በባለ ቀንበጡ የኤርትራ ባንዲራ ሁሉ ሲደገፍ ተመልክተን እማማ ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች እንዳሏት አየን ደስም አለን!
      የብስጭቱ ዝርዝር ቀጥሎ ይቀርባል፤
      ጨዋታው እንደተጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ቁጭ ብድግ የሚያሰኝ ማራኪ ጨዋታዎችን አድርጎ የነበረው ብሄራዊ ቡድናችን በሽመልስ አማካይነት የተሞከረችው የጎል አጋጣሚ ለጥቂት በጣም ለጥቂት በግቡ ቋሚ አማካይነት መከነች። እንዴት ነው ነገሩ የግቡ ቋሚ የቡርኪናፋሶ ረዳት በረኛ ነው እንዴ ብለን በጣም ተበሳጨን! እርርር..ም አልን።
      እያለ እያለ አንድ ጎል ገባብን አንድ የቡርኪናፋሶ ተጫዋች ኦፍሳይት ክልል ውስጥ ነበር። ምናልባት እርሱ አዘናግቷቸው ይሆን…? ብለን አሁንም ተበሳጨን። ትንሽ ቆይቶ አሉን ከምንላቸው ተጨዋቾች ውስጥ አዳነ ግርማ ከአንዱ የቡርኪናፋሶ ተጫዋች ጋር ተጋጭቶ ሲወድቅ አየነው። ሲገጭ ያየነው እግሩ አካባቢ ነው። አዳነ ግን የያዘው ብሽሽቱን ነበር። እንዴት ነው ነገሩ ሰዎቹ እግር ገጭተው ብሽሽት የሚያሳምሙት…? የአዴ ስልት ነው… ወይስ ህመም በእግር “ሜሴጅ” ያደርጋሉ። ብለን እየተጨነቅን ሳለ አዴ ህመሙ በረታበትና ከሜዳ ወጣ። ኤርሚ እንደዘገበልን፤ አዳነ የታመመው እግሩን ከተገቢው በላይ ከፍ በማድረጉ አማካይነት የሚመጣ የጡንቻ መሳሳብ ነው። ይህ ህመም ለሚቀጥሉት አስር ቀናት ከሜዳ ያርቃል። ተበሳጨን አይገልፀውም፤ “ኦ…. ብስጭት ሆይ እንዲህ ደጋግመሽ የምትጎበኝን አንቺ የቤተሰባችን አባል ነሽን!?” አልን።
      ከዛ በኋላማ አዳነ አለቀሰ ተመልካቹ አለቀሰ ጎሉም አልቀነሰ። እየወሰዱ ብቻ ጎል…! አረ የከልካይ ያለ። አረ የተከላካይ ያለ! ያ “አጭበርባሪ” በረኛቸው በቀይ ሲወጣ “ችርስ” ብለን እጃችንን አጋጭተን የነበርን ሁላ ዝም ብሎ ብቻ ጎል ሲቆጠርብን፤ መቁጠሩ ደከመንና “የወጣው በረኛ የእኛ ነው እንዴ!” ብለን አሁንም ተበሳጨን ተበሳጨን ተበሳጨን።
      እንሆ ብዙ ተስፋ ያደረግነው ጨዋታ አራት ለምንም በሆነ በጣም የሚያበሳጭ ውጤት ተደመደመ። ያለቀሰ ሰውም በረከተ። 

      መልካም ጨዋታ!!!

      ከአሜሪካ የሕወሓት ሰላዮች ዛቻ



      ከኢየሩሳሌም አርአያ
      አሜሪካ የመሸጉ የሕወሐት ሰላዮች ዛቻና ማስፈራሪያ መሰንዘር ጀምረዋል። አልፈው ተርፈው «ክስ» እንመሰርታለን ብለዋል። ለማስፈራሪያቸው የሚበረግግ ባይኖርም – ነገር ግን ነፃነት ባለበት አሜሪካ ያሉ የፍትህ አካላት በብርሃነ፡ስብሃት፡ በረከት፡አዜብ አሊያም ሽመልስ….የሚሽከረከሩ መስሎዋቸው ያለሃፍረት አንደበታቸውን ሞልተው ሲደነፉና ለማሸማቀቅ ሲሞክሩ መታየታቸው …ምን ያክል የሞራል ድቀት እንደተጠናወታቸው ያሳያል። ባለፉት ወራት ከተሰነዘሩ ተራ ስድቦችና ዛቻዎች የትላንቱ ለየት የሚያደርገው ነጥብ ስላለ ነው፥ ይህችን መልክት ለመፃፍ የተገደድኩት። እነዚህ ሰዎች አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የመሸጉ የሕወሐት ሰላዮች እንደሆኑ ላሰምርበት እወዳለሁ። ከጀርባቸው ብርሃነ እንዳለ በግልፅ በአንደበታቸው አረጋግጠውልኛል። ዋናው አላማቸው ደግሞ « ሳንጋለጥ..ቀድመን እናሸማቅ፤ ..» ከሚል ከንቱ አስተሳሰባቸው የመነጨ ነው።
      እናንተ በንፁሃን ደም የታጠባቹ ወንጀለኛ የብርሃነ ጀሌዎች፥ የፈለጋችሁትን ብትደረድሩ እናንተን ከማጋለጥ ወደኋላ የሚያፈገፍግ ብዕር የለም!! በአሜሪካ ተቀምጣችሁ ከምትፈፅሙት የስለላ ወንጀል ባሻገር ያለው የጀርባ ጉድፍ ታሪካችሁ ገና አልተነካም። ከአገራችን ባህል ውጭ በሚያሳፍር ፀያፍ ተግባር ተዘፍቃችሁ … በሴት እህቶቻችን ላይ ስትፈፅሙ የነበረው የቡድንና የተናጠል…የአመንዝራ -ሴሰኛ ድርጊታችሁ የማይታወቅ መስሎዋችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል። በመንግስት ቢሮዎች ጭምር ምን አይነት ርካሽ ተግባር ስትፈፅሙ እንደነበረ የተሟላ ማስረጃ እንዳለ ልትገነዘቡ ይገባል። የምታመልኳቸውና የምታገለግሏቸው አገር ቤት ያሉ አለቆቻቹ ሁለት እህትማማቾችን በአንድ ሌሊት ከተገናኙዋቸው በኋላ አንገታቸውን በሰይፍ ቀልተው እልም ካለ ገደል ውስጥ የጨመሩ አረመኔዎች እንደሆኑና እናተም የእነርሱ «ዱካ» ተከታዮች እንደሆናችሁ ተግባራችሁ ይመሰክራል። ይህና ሌላው የወንጀል ተግባራችሁ በዝርዝር ለአደባባይ የሚበቃበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን ልታውቁት ይገባል። ..ትላንት በአገር ቤት የተጀመረው እናንተን የማጋለጥ ሂደት ከማስጨነቅ፡በገንዘብ ለመደለል ከመሞከር ባለፈ የፌዴራል ፖሊሶችን በማሰማራት የግድያ ሙከራ ፈፅማችኋል። ለረጅም ወራት ለአልጋ ብትዳርጉም… ለተለመደው አረመኒያዊ ተግባራችሁ የተንበረከከ እንዳልነበረ ሁሉ ዛሬም የሚንበረከክ እንደሌለ ልታውቁ ይገባል። በጣም የሚገርመው «ክብራችን ተነካ» ለማለት መዳዳታቸው ነው፤ ለመሆኑ ክብር ምን እንደሆነ ያውቁታል?..ለሌላው ክብር የሌለው ስለ ክብር አንስቶ መናገር እንዴት ይቻለዋል?..በአገሪቱ የተለያዩ ስፍራዎች ያፈሰሳችሁትና አሁንም የምታፈሱት የንፁሃን ደም …ክብር ያለው የሰው ልጅ እንደሆነ አታውቁም?…ለነገሩ <ጥፋት> ብቻ ከተጠናወተው አዕምሮ ፥ ምንም መጠበቅ አይቻልም።
      የዚህ መጣጥፍ መነሻ ወደሆነው ክስተት እንሻገር፤ በቅርቡ በወጣውና « ፍቅረኛሞቹ አዜብና ብርሃነ» በሚል ርዕስ ለንባብ ከበቃው ፅሁፍ ጋር በተያያዘ ነው፤…
      ትላንት ሐሙስ ጃንዋሪ 24 2013 ከምሽቱ 8፡14 ሰዓት “ሎዮላ” ሆስፒታል ውስጥ እያለሁ በBlocked Number ስልክ ተደወለልኝ፤ …ማንነቴን ካረጋገጠ በኋላ ..« ግርማ እባለለሁ» አለኝ፤ ..ማን አልከኝ?…ስል መልሼ ለማረጋገጥ ጠየኩት። « ግርማይ እባላለሁ» ሲል በትዕቢት አይነት መለሰ። (ልብ በሉ…ሁለት ስሞች ነው የነገረኝ).. ከንግግሩ ማለትም ከቃላት አጠቃቀሙ በመነሳት.. ማንነቱን ለመለየት አያስቸግርም።
      …ስለ አለቃው ብርሃነና አዜብ ከደሰኮረ በሁላ በቁጣ « ማነው የነገረህ?» ሲል ሊያስፈራራ ሞከረ።…ፍ/ቤት እንኳ የመረጃ ምንጭህን አስገድዶ መጠየቅ እንደማይችል ያለማወቁ ብዙም አላስገረመኝም፤.የተለያየ ምልልስ አደረግን፤ ከዛም ጠንካራ ቃላት ከተለዋወጥን በኋላ «ማወቅ አለብህ» ያለኝን በዛቻ መልክ ሰነዘረልኝ፤ ብርሃነ ኪ/ማሪያም (ማረት) እንዲሁም የአዜብ ወኪሎች የሆኑ ክስ ሊመሰርቱ እንደሆነ ተናገረ።…በበኩሌ ያለአንዳች ፍርሃት መልስ ያልኩትን ሰጠሁት፤ ስልኩንም ዘጋሁት።
      እናነተ በወንጀል የተጨማለቃችሁ፥ አንድ ልታውቁት የሚገባ ነገር ..ተግባራችሁን ከማጋለጥ የሚያፈገፍግ ብዕር እንደሌለና እንደማይኖር በድጋሚ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ!!..መረጃ ለሰፊው ወገን ማድረሱ ይቀጥላል!!

      Jan 30, 2013

      ለወያኔ ማስፈራርያ አንንበረከክም!!! we all are Abebe Gelawu!!!


       ባለፈው አበበ ገላው ላይ የተቃጣው የግድያ ሴራ ከወያኔ አድሎአዊ አገዛዝ፤ ሸሽተን በመጣነው ሁሉ ላይ የተቃጣ ዛቻ ነው ። በዛሬው ጽሁፌ ማተኮር የምፈልገው ወያኔ (ለኔ ወያኔ ማለት ለአላማም ይሁን ለጥቅም የዚህን አገዛዝ እድሜ የሚያራዝም ሁሉ ነው) እንዴት ተሰደን ባለንበት አገር ለማስፈራራት ብርታቱን አገኘ? እንዴትስ የወያኔ አባላት ሰላዮች እና እበላ ባዮች በውጭው አለም በዙ? እንዴትስ መመንጠር እንችላለን የሚሉትን ዝርዝር ጉዳዮች በተመለከተ ይሆናል።
      ወደ ውጭ አገር መሰደጃ መንገዶች የታወቁ ናቸው፡ ከደርግ ጅምላ ፍጅት ሽሽት አገራቸውን ጥለው የተሰደዱ ብዙ ናቸው፡ በዘር የተደራጀው እና ዘር በማጥላላትና በማጥፋተ ላይ የተመሰረተው የወያኔ ቡድን ስርዓቱን በኢትዮጵያ ላይ ከጫነ ጀምሮ፡ ወያኔ በህዝቡ ላይ በሚያደርገው ጫና፤ ጭቆናና ግፍ አገራችንን ለቀን ተሰደናል፡ የተሳካልን ነጻው አለም ደርስናል ያልተሳካላቸው በበረሃ አሸዋ ተውጠው ቀርተዋል፡ ባህር ውጧቸዋል፡ ከቀይ ባህር እስከ ቬንዙዌላ የውሃ ጎርፍ ወስዷቸዋል፡ ከባህር እና ካሸዋ የተረፉት በየሀገራቱ እስር ቤቶች ተሰቃይተው ሞተዋል፡የውስጥ አካላቸው ተበልቶ ተወሰዷል፤ በእህቶቻችን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ስቃይ መናገር አይቻልም፡ የሰው ህሊና ሊያስበውና ሊሸከመው ከሚችለው በላይ ነው።
      እኛስ በዚህ መልኩ ተሰደድን የወያኔ ደጋፊዎች፤ እና ሰላዮችስ እንዴት መጡ?
      በስራ፤ በንግድ፤ ወይም በተለያየ መንገድ ከመጡት በተጨማሪ፡ እንደኛው ወያኔ ሊያኖረኝ አልቻለም፡ አሰረኝ፤ ገረፈኝ ብለው የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው ውጭ የሚኖሩ በጣም ብዙ ናቸው፡ በሌላም በኩል ኤርተራዊ ነኝ፡ ብለው በኤርትራውያን ስም፤ ሱማሌያዊ ነኝ ብለው በሱማሌ ስም ጥገኝነት ጠይቀው የተፈቀደላቸው እንዳሉም ይታወቃል፡ እንዳውም የኤርትራውያንን ስደተኞች ተቀብያለሁ እና ሶስተኛ አለም ተረከቡኝ ብሎ ሶስተኛ አገሮች ከተረከቧቸው አብዛኛዎቹ የወያኔ ደጋፊዎች እና የወያኔ ሰላይ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ስደተኞችን ተቀባይ አገሮች አይወቁት እንጂ የህን ጽሁፍ በማንበብ ላይ ያለኸው፤ ያለሽው፡ ጠንቅቀው ያውቁታል።
      ለምን የወያኔ ደጋፊዎች፤ ወደ ነጻው አገር መጡ አደለም ጥያቄው፡ ይኸ መንግስት በድሎናል፤ ጨቁኖናል መኖር አልቻንም ብለው የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው፤ ጥያቄያቸው ተቀባይነት ካገኘ በሗላ ከዚሁ ጨቆነን ካሉት መንግስት ጋር አብሮ መስራት፤ የወያኔ ደጋፊዎች፤ ኢምባሲ ጭምር በሚያዘጋጁት ስብሰባ ላይ፤ የድጋፍ ሰልፍ ላይ እንዴት ሊገኙ ቻሉ?
      ይህ ብቻ አደለም ከድጋፍ አልፈው የወያኔ አገዛዝ አስመርሯቸው የተሰደዱትን በኬንያ፤ በዩጋንዳ በሱዳን፤ በሶማሊያ፤ በጅቡቲ ሲገሉ እና ሲያሰገድሉ ኖረዋል፡ ያንን ተግበር አሜሪካ፤ ካናዳ እና አውሰትራሊያም ሊሞከሩ እንደሚችሉ፤ መገመት በቻ ሳይሆን አበበ ገላው ላይ የተጠነሰሰው ሴራና የአሜሪካው የፌዴራል ምርምራ ቢሮ (FBI) ማክሸፉ ያላቸውን ዕብሪት በግልጽ ያሳያል።
      ይህ ደግሞ በአበበ ገላው ብቻ የሚቆም አደለም ለሌሎቻችንም የሚተርፍ የወያኔ ድግስ ነው ስለዚህ እንዴት ማስቆም አለብን የሚለው ነው ቁም ነገሩ።
      ይህንን ለማሰቆም ወይም የወያኔ ሰላዮችን አጋልጦ ለፍርድ ለማቅረብ የፖለቲካ ድርጅቶች ወይም የሲቪክ ድርጅቶች አያስፈልጉም፡ እነሱ ወያኔን ከስሩ ለመንቀል ይንቀሳቀሱ፤ ለዚህ ተግባር ግን የሚያሰፈልገው፡ በወያኔ የዘረኛ አገዛዝ ተማረህ የተሰደድክ፡ ግፋዊ አሰተዳደሩን መቋቋም አቅቶሽ አገርሽን ጥለሽ የወጣሽ፡ በወያኔ የግፍ ቀንበር እህትህን ያጣህ፤ ወንድምሽ እህትሽ በስደት ላይ እያሉ ባህር የዋጠብሽ፡ አንተ ነህ፤ አንቺ ነሽ የምታስፈልጊው፤ የምታስፈልገው። በአንድ ከተማ ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ቁርጠኛ ኢትዮጵያዊ ካለ በቂ ነው፡ በኢትዮጵያ የህግ የበላይነት መከበር ጽኑ አላማ ያለውና በጥቅም ያማይገዛ ህሊና ያላቸው አንድ ወይም ሁለት ባንድ ከተማ ካሉ በጣምበቂ ነው፡ የሚጠበቀው መደባደብ ወይም መሰዳደብ አደለም የሚያሰፈልገው ወያኔ በድሎኛል ብሎ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቀ ሰው ከወያኔ ቡድን ጋር እየሰራ እና ኢትዮጵያውያንን እንዲሁም ጥገኝነት የሰጠውን አገር አየስለለ መሆኑን ሪፖረት ማረግ ብቻ ነው።
      ማንኛውም ሰው አንድ አገር የፖለቲካ ጥገኝነት ሲጠይቅ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በደለኝ ብሎ መኖር አልቻልኩም ካለና ጥያቄው ተቀባይነት ካገኘ በሗላ ያ መንግስት እስካልተቀየረ ድረስ ከዛ መንግሰት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሊኖረው አይችልም፡ በምንም መልኩ ከዛ መንግስት ጋር ግንኙነቱን ከቀጠለ ከመንግስቱ ጋር ችግር የለበትም ማለት ነው ስለዚህ ወዳገሩ መመለስ አለበት፡ የኽ የኔ አስተያየት ሳይሆን የየሃገራቱ የስደተኛ ህጎች ናቸው።
      ስለሆነም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቆ የተፈቀደለት፡ ወይም ኤርትራዊ፤ ሶማሊያዊ ነኝ ብሎ ጥገኝነት የተፈቅደለት (ወንድ ይሆን ሴት፤ አማራ ይሁን ኦሮሞ፤ ትገሬ ይሆን አደሬ፤ ማንም ይሁን ማ) የወያኔው ኢምባሲ በሚያዘጋጀው ፕሮገራም ላይ የሚሳተፍ፤ የወያኔ ባለስልጣናት በሚጠሩት ስብሰባ ላይ የሚገኝ፤ የወያኔ ደጋፊዎች ወይም ካደሬዎች በሚያዘጋጁት የወያኔ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የሚገኘን፡ ከወያኔ ጋር የንግድ ስራ ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚመላለስን ሁሉ ለሚመለከተው ክፍል ሪፖርት ማደረግ ያስፈልጋል።
      ባለፈው 21 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አልተቀየረም ስለሆነም በነዚህ ጊዜያት የወያኔ መንግስት በድሎኛል፤ ሊያኖረኝ አለቻለም ብሎ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቀ ሰው ሁሉ በምንም መልኩ ከወያኔ ጋር የሚሰራ፡ ወያኔ በሚያዘጋጀው ዝግጅት ላይ የሚገኝ ሁሉ ሪፖርት መደረግ አለበት።
      እዚህ ላይ አደራ የምለው እና ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባው ሪፖርት የሚደረገው ነገር እውነት ብቻ እንዲሆን፤ በግል ቂም በቀል፤ ወይም በተወሰነ ዘር ላይ ያነጣጠረ እንዳይሆን አደራ እላለሁ፡፡ ወያኔን ያጠናከረው፡ የተወሰነ ዘር ወይም የወያኔው አባላት ብቻ ሳይሆን እበላ ባይ አጃቢ ጭምር መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡ ስለዚህ ሁሉም የወያኔን እድሜ እየለመነ የወያኔን ፍርፋሪ የሚለቃቅም ሁሉ ሪፖርት መደረግ አለበት።
      ወያኔን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ከወያኔ ጋር መደባደብ መነታረክ ሳይሆን ሰማቸውን ቢቻል አድራሻና ፎቶገራፋቸውን መዝግቦ መያዝ ነው ከዛ ለሚመለከተው ረፖርት ማድረግ።
      ሪፖርት ለማድረግ የግድ የግል ሰማችሁን መጠቀም አይኖርባችሁም፤ ሰሜ አይገለጽ ማለትም ትችላላችሁ፡ ከቤታችሁ ሪፖረት መላክ ካላመቻችሁ ወይም ካልፈለጋችሁ ከህዝብ መጻሕፍት ቤት ኮምፑተር ተጠቅማችሁ ሪፖርት ማድርግ ትችላላቸሁ፡ የህዝብ ቤተ መጻህፍት አባል ለመሆን ክፍያ አይጠይቅም ነጻ ነው፤ የሚጠይቀው መታወቂያ ወይም ባደራሻችሁ በስማችሁ የተላከ ደብዳቤ ብቻ በቂ ነው፡
      መልክታችሁ አጭር ነው፡
      “እገሌ የሚባል ሰው አዚህ አገር ሲገባ መንግስት ጨቆነኝ አላኖር አለኝ፤ ብሎ ነበር አሁን ግን ጨቆነኝ ከሚለው ከመንግስት ጋር በቀጥታ እየሰራ ስለሆነ ሰላይ ሊሆን ይችላል ወይም የጥገኝነት ጥያቄው የውነት አደለም ብዬ እጠራጠራለሁ ማጣራት ቢደረግ”
      ማጣራቱ የናንተ ጉዳይ ሳይሆን የደህንነት ሰራተኞች ጉዳይ ይሆናል፡ ከማንም ሳትማከሩ፤ አዩኝ አላዩኝ ብላችሁ ሳትፈሩ፤ ሚስጥሬ ይባክናል የሚል ስጋት ሳይኖራችሁ ትክክለኛውን መረጃ ለሚመለከተው ክፍል መስጠት የህሊና ነጻነት መጎናጸፍ እና የዜግነት ድርሻን መወጣት ነው፡
      ሪፖርት የምታደርጉባቸውም አድራሻዎች
      1. በዩናይትድ ሰቴትስ FBI (Federal Bureau of Investigation) https://tips.fbi.gov
      2. በካናዳ Canadian Security Intelligence Service: http://www.csis-scrs.gc.ca/cmmn/cntcts-eng.asp
      3. በአውስትራሊያ Australian security Intelligence Organization: http://www.asio.gov.au/Contact-Us.html

      እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

      ሒትለርና አይሁድ፤ መለስ ስብሀትና አማራ


      የትግሬ እና የሻቢያ ምሁራን ቀጥፈዉ ዋሽተዉ በድፍረት የሌለ ታሪክ ታሪክ አድርገዉ ተከታዮቻቸዉን እያሳመኑ ነዉ። የእኛ ምሁራን ደግሞ ሲሞዳሞዱ ጥቅም አይቅርብን ብለዉ ሲልከሰከሱ ስለኢትዮጵያ ከሞላ ጎደለ የሚጽፈዉ ያዘነልን ነጭ ሁኗል።  ቢያስቡት ቢያስቡት መልስ የሌለዉ ነገር ነዉ። ነገር ግን ትግሬን ምን አደረግነዉ? ትግሬ ከሌሎች ወገኖች በላይ የደረሰበት በደል ምንድነዉ? ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተነሳበት ምክንያት ምንድነዉ? የሚለዉ ነገር ሁልጊዜ ጥያቄ ዉስጥ ይከተኛል።
      የሚገርመዉ በኢትዮጵያ አንድነት ከምንም በላይ ተጠቃሚ የነበረዉ ትግሬ እና ጉራጌ ነበር። ምክንያቱም ካካባቢያቸዉ ወደሌላዉ የኢትዮጵያ ክፍል እየተዘዋወሩ ይጠቀሙ ነበር። ታድያ እነዚህ ከተንኮል ድርና ማግ የተሰሩ ዘወትር ቢላ እየሳሉብን እኛ ስንገነባ እነሱ ሲያፈርሱን እዚህ ደርሰናል። በጽሁፍህ ያልተስማመሁበት የትግራይ ህዝብ ከፍተኛ በደል ላይ እንዳለ ጠቁመሀል።፡በዉነቱ ለእነሱ የዚህ አይነት አባባል ከማሳቅ አልፎ ሌላዉን ሽንታም እያሉ ያላግጡበታል። ከእዉነታዉ ጋር ስለማይዛመድላቸዉ አያምኑትም። የትግራይ ህዝብ በጣም ደስተኛ ነዉ። በፖሊሲ ደረጃ አቦይ ስብሀት አላማችን ለሚቀጥለዉ 10 አመት የትግራይን ህዝብ ወደ መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ማሸጋገር ነዉ ብሏል። መቀሌ ዛሬ ደረጃዋ ከአዉሮፓ እኩል ነዉ። ለግንዛቤ እንዲረዳህ ተከታታይ እዛ የሚሰራ የአገር ቤት ትያትር ስላለ እሱን መመልከት ነዉ። የነጻ ትምህርት እድል 100% የሚሰጠዉ ለትግሬ ነዉ ይህም በስዉር አይደለም መለስ ዜናዊ አማራዉ ቀደም ባለዉ ጊዜ ስለተጠቀመ ነዉ ብሎ መልሷል። እዉነትነቱን እንድትመረምር ላንተ ትቸዋለሁ። ወደ አሜሪካ እና አዉሮፓ እየተዘዋወሩ የሚነግዱት ትግሬዎች ናቸዉ። ከትግራይ መጥተዉ ቦታ ተስጥቷቸዉ ሽጠዉ እንዲጠቀሙ የተደረጉት ትግሬዎች ናቸዉ። ብዙ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል። ትግሬ ተጠቃሚ ነዉ ያለዉንም መንግስት በጣም ይደግፋል። ተበድለናል ካሉም እነሱ እራሳቸዉን ለመከላከል ብቃቱ ስላላቸዉ እነሱዉ ይንገሩን እንጅ እኛ የሌለ በደል ባንፈጥርላቸዉ ጥሩ ነዉ። ያለበለዚያ ምንም አልበደልንም ማለት ነዉ በማለት ልጓሙን ያጠብቁብናል። አንዳንድ የዋሆች አዲስ አበባ ደርሰዉ ሲመለሱ ለማኙ ሁሉ ትግሬ ነዉ ይላሉ። እንዴት ያስቃል ያ በትግርኛ የሚለምነዉ ሰዉ ሚስቱን ተቀምቶ የተባረረ የወልቃይት እና ጠገዴ ህዝብ እንጂ ትግሬ አይደለም።
      በተረፈ ጽሁፍህ አንጀት ያርሳል። ጽሁፍህም የደረሰኝ በትግሬዎች አማካኝነት ነዉ። የዛን አይነት ድረ ገጽ እንኳን ለማዘጋጀት አልታደለንም። አብረሀ በላይ የፈለገዉን ያወጣል የፈለገዉን ይጥለዋል። ለምሳሌ ፐሮፌሰር ጌታቸዉ ስለ ምንሊክ እና ዮሀንስ የጻፉት በግማሽ ቀን ዉስጥ  ተሰርዟል። የዮሀንስን ክፉነት ስላመላከቱ።
      ውድ እንባቢያን ለደብዳቤዎቻችሁ ሉላችሁንም አመሰግናለሁ። ዛሬ ለመንገር ወደፈለኩት ጉዳይ እንሂድ፤ እነሆ…
      እንደ አውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር ጃንዋሪ 30 1939 ዓም አዶልፍ ሒትለር ሬግታንግ ጀርመን ውስጥ ንግግር ሲያደርግ “ከንግዲህ ጦርነት የሚነሳ ከሆነ ከጀርመን ውስጥ አይሁዳውያንን ነው የማጸዳው። አይሁዳውያን ናቸው ከምድርገጽ የሚጠፉት” ብሎ ተናግሮ  ነበር።
      እነመለስ ስብሀት ትግል ሲጀምሩ በፕሮግራማቸው ጽፈው ካስቀመጡት ነገር አንዱ “አማራው ካልተመታ.. የትግራይ ነጻነት የማይታሰብ ነው። መጀመሪያ አማራው መመታት አለበት.. መንበርከክ አለበት” ብለው ነበር።”..አማራ..አማራ.አማራ..አማራ.. አማራ…” ሆነ ህልምና ቅዠታቸው ከውልደት እስከ እለተሞቻቸው።
      “”Holocaust History” በሚል ፕሮጀክት አይሁዶች ያለቁበትን ሁኔታ የሚያጠና የታሪክ ተቋም  www.holocaust-history.org “ለምንድነው ያሁሉ እልቂት በአይሁዶች ላይ የተፈጸመው?” የሚል ጥያቁ ባቀረቡለት ቁጥር የሚሰጠው መልስ “ሒትለር አጥብቆ ስለሚጠላቸው ብቻ ነበር” የሚል ነው። ቀጥሎ አንግዲህ የሚነሳው ጥያቄ “ለምን ነበር ሂትለር አይሁዶችን የጠላቸው” የሚለው ሆነ።
      በተመሳሳይ ሁኔታ መለስ ስብሀት ወደስልጣን አንደመጡ ባይሳካም(ለምን እንዳልተሳካላቸው ወደፊት እናወጋለን)  ፍጅቱን ባማሮች ላይ ጀምረውት ነበር፤ “ለምንድነው አማራውን ሕዝብ ሊጨርሱ የተነሱት?” የሚል ጥያቄ ይህ ድርጅት ቢገጥመው “ መለስ ስብሀት አማራዎችን ስለሚጠሉአቸው ስለሚፈሩአቸው ብቻ ነው።” የሚል መልስ እንደሚሰጥ እኔ አልጠራጠርም። “ለምን አማራን ጠሉት?..ፈሩት?”  ሁላችሁም የሚመስላችሁን ተናገሩ።
      ሂትለር አይሁዶችን የጠላበት የፈራበት ሁኔታ ሲነገር፤ ያንን ያክል ጥፋት የሚያስደርስ ነው ባይባልም፤ የታሪክ ተመራማሪዎቹ አንዲህ ይላሉ። በመጀመሪያ ደረጃ በ1930 ዎቹ ውስጥ በጀርመንም ሆነ በአውሮፓ ጸረ አይሁድነት አስተሳሰብ የተንሰራፋ ችግር ነበር።ለዚያም መሰረቱ በመጽሀፍ ቅዱስ ታሪከ ክርስቶስን የሰቀሉ ናቸው የሚለው መንፈሳዊ ትምህርት ዋናው ያስተሳሰብ ዘዋሪ እምነት ነበር። ሁዋላ ላይ ግን ያን ሀይማኖታዊ ጥላቻ አንዳንዶች ወደ ፖለቲካ አጀንዳ ለውጠውት ለእኩይ የፖለቲካ አላማ ህዝብን በስራቸው ማሰባሰቢያ ፕሮፓጋንዳ አደረጉት። (አሁን ባገራችን የጎሳ ባህላዊ ግጭቶችን ወያኔዎች የፖለቲካ ልዩነት ቅርፅ ለመስጠት እንደሚሞክሩት አይነት) አይሁዳውንያን በጀርመንም ሆነ ባውሮፓ የላቁ ምሁራን፤ የላቁ ሀኪሞች፤ ፕሮፌሰሮች ፖለቲከኞች በሁሉም መስክ የተዋጣላቸው ሰዎች ስለነበሩ፤ ብዙ ፖለቲከኞች ይፈሯቸው፤ ይቀኑባቸው፤ ይጠሏቸውም ነበር።ሂትለርም አንዱ እንደነበር ታሪኩ ያወሳል። ጀርመን በአንደኛው የአለም ጦርነት የተጠቃችው በነሱ ምክንያት እንደሆነ ያምን ነበር።”በስለላና በመረጃ ጠላትን እያገለገሉ..” ይላል። እናም አንዳንዶች ይህን በመላው አውሮፓ የነበረ ጸረ-ሴማዊነት ወረርሽኝ አንደ መሰረት አድርገው ሂትለር ያንኑ ነው ያጠናከረው የሚሉ አሉ።
      ሌላው ወገን ደግሞ ሂትለር አይሁዶችን የጠላበት ምክንያቱ ቪየና ውስጥ አንድ የስነጠበብ ትምህርት ቤት ለመማር ፈልጎ፤ተቋሙ፤ “ትምህርቱን መከታተል የሚያስችልህ ተሰጥኦና ችሎታ የለህም” ብሎ ማመልከቻውን ውድቅ አደረገበት። የኮሌጁ መምህራንና አስተዳዳሪዎች ባብዛኛው አይሁዳውያን ስለነበሩ በዚያው ቂምና ጥላቻ ቋጠረ።
      ገሚሱ ደግሞ እንደሚለው ከሁለተኛው  የዓለም ጦርነት ቀድሞ ሂትለር ከመነሳቱ በፊት በነበረችው ጀርመን ህብረተሰብ ውስጥ፤ አይሁዳውያን በማናቸውም መስክ የተዋጣላቸው (አሁን በአሜሪካ እንዳሉት ማለት ነው) የተሳካላቸው ስለነበሩ፤ ከቁጥራቸው ማነስ አንጻር ከሌላው የጀርመን ዜጋ ጋር ሲያስተያዩዋቸው፤ በትምህርት፤ በንግድ፤ በማናቸውም የስራ መስክ የላቀውን ስፍራ ይዘው ሰለነበር፤ በሂትለር አስተሳሰብ በተንኮልና በሻጥር መላውን የጀርመን ዜጋ ቁልቁል ይዘው እነሱ የበላይ ሆኑ ብሎ ያምን በዚያም ምክንያት ይጠላቸው አንደነበር ተጽፏል።አሁን በኢትዮጵያ መለስ ስብሀት ከልት ስለ አማሮች  እንደሚያስበው ማለት ነው።
      እርግጥ የአማራውን ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ተጠቃሚም ሆነ ተጎጂ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም። ድህነትና ጭቆና የዘጠና ሚሊዮን ሕዝብ የጋራ እሴት ናቸው።
      ናዚ ሂትለር ወደ ስድስት ሚሊዮን የሚሆኑ አይሁዳውያንን የፈጀበት ድርጊት ትምህርትነቱ ይላል ይኸው ፍጅቱን የሚያጠናው ተቋም፤ “በተወሰነ የህብረተሰብ ክፍል ጥላቻ የተመረዙ ግለሰቦች ወደ ስልጣን ሲመጡ፤ ሀገር የመምራት እድል ካገኙና አንድ ችግር ከተፈጠረባቸው፤ ለዚያ ችግር ምክንያቱ ነው ብለው የሚያምኑት ያ የሚጠሉት የህብረተሰብ ከፍል ስለሚሆን ሂትለር ባይሁዶች ላይ እንዳደረገው ተመሳሳይ እልቂት ሊፈጽሙ አንደሚችሉ ይታመናል” ይላል ሰነዱ።
      “ያንድ ህብረተሰብ ክፍል ጥላቻ ይዘው ወደ ስልጣን የመጡ…” የሚለው ነገር በቀጥታ ወደ እኛው ጉዶች ያመጣናል። መለስ ስብሀት የሚመሩት የወያኔ መሪዎች ቡድን አማራውን ከዘጠና ሚሊዮን ሕዝብ ነጥለው ለምን ይጠሉታል? ለምን ይፈሩታል? ያኔ በረሀ የነበሩ ጊዜ እንኳ “መላ ኢትዮጵያን ተቆጣጥረን ይህን እድል እናገኛለን” ብለው የሚያስቡ ስላልነበረ ያሻቸውን ይበሉ። ባለፉት ሀያሁለት አመታት  ወደደም ጠላም የኢትዮጵያ ሕዝብ እጃቸው ላይ የወደቀ ህዝብ ነው። ሐገር አስተዳድራለሁ የሚል መንግስት የሚያስተዳድረውን ህዝብ አንዱን እያሞገሰ አንዱን ባደባባይ እየሰደበ የሚኖር ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው።
      “.. ገድለን የቀበርነውን አማራ አታንሱብኝ…..” ጀነራል ሳሞራ ዮኒስ።
      “.. ለትምክተኛ አማራ ስልጣኑን አንለቅም….” መለስ ዜናዊ።
      “…ስልጣኑን ካማራና ከኦርቶዶክስ እጅ አውጥተነዋል…..”  ስብሀት ነጋ።
      “..ሱማሌ የከብት ጭራ መከተል እንጂ ራሱን ማስተዳደር አይችልም ይሏችሁ ነበር።…  ዛሬ እራሳችሁን ማስተዳደር እንደምትችሉ አሳዩአቸው…ነፍጠኞችን..” ታምራት ላይኔ ጂጂጋ 1983። (አሁን እራሳቸው ጌቶቹ የጁን ሰተውታል፤..አያሳስብም)
      ልብ ይሏል፤ መለስ ዜናዊ አማራውን አንዴት ይጠላ እንደነበር። የወያኔ መሪዎች ስብሀት ነጋና ሌሎቹም ሁሉ፤.. ዋና ዋና የጦሩን አዛዦች ጨምሮ.. በዚህ ህዝብ ላይ ያላቸው ጥላቻና ፍራቻ ከቁጥጥራቸው ውጭ የወጣ በመሆኑ በያጋጣሚው በአንደበታቸው ሲገልጹት መስማት እንግዳ ነገር አይደለም። ሀያ ሁለተኛ አመታቸው። ለምን?.. መቼ ነው የሚማሩት? ..መቼ ነው የሚታረሙትስ? የኢትዮጵያ ህዝብ እነሱን ትምህርት ቤት ለመጨመር፡ ይህን የደንቆሮ ጡንቻቸውን ለማምከን እንደገና ጦርነት መክፈት ሊኖርበት ነው?
      ለምሆኑ የጥላቻቸው መሰረት ምንድነው?
      ሂትለር ሁለተኛው የአለም ጦርነት አካባቢ፤ “ጦርነት ከእንግዲህ በሗላ ከተቀሰቀሰ” አለ “አይሁዶችን አያድርገኝ”… እንዳለውም መጀመሪያ እራሱ ፖላንድን በመውረር ጦርነቱን ሲባርከው ሶስት ሚሊዮን የሚሆኑ አይሁዳውያን በቁጥጥሩ ስር ወደቁ። ከዚያ ወደ ሶቬት ሲዘምት ያንኑ ያህል ህዝብ እጁ ገባ። እነሱን እየመነጠረ ወደ መቀቀያ ካንብ ይሰበስባቸው ጀመር። ገድሎ ገድሎ መጨረስ ሲያቅተው።
      እነመለስ ስብሀት በጦርነቱ ወቅት፤ ጦርነቱ ሰልችቶት የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት በገፍ እየሄደ ሲማረክላቸው፤ “አማራ ነን” ያሉትን የዋሀን እየመረጡ በመርዝም በጥይትም ይፈጇቸው ነበር። ከባድ የጉልበት ስራ እያሰሯቸው ጉርጓድ እስር ቤት እያጎሯቸው ሰውነታቸው እስኪተላ እየደበደቧቸው ይገሏቸው ነበር።
      ሂትለር ስልጣኑን ከተቆጣጠረበት ጃንዋሪ 1933 ዓም ጀምሮ በአይሁዳውያን ላይ ባደባባይና በሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ሽብር መንዛት ጀመረ።ባይሁዳውያንና በሌሎች የጀርመን ዜጎች መካከል የልዩነት ግንብ መገንባት ጀመረ።
      በተመሳሳይ ሁኔታ እነመለስ ስብሀት መላ አገሪቱን ተቆጣጥረው የሽግግር መንግስት መሰረትን ብለው አዲስ አበባ ምክር ቤት ገብተው፤ መለስ ዜናዊ ምክር ቤት ውስጥ ለተሰበሰቡት የዘር ድርጅቶች በሙሉ፤ ለነባሮቹም ወዲያው አዳዲስ ለተፈለፈሉትም ሁሉ ወንበር ሲያድል፤ አማራውን አላስጠጉትም ነበር። ሁሉም መንግስት ናችሁ ሲባሉ ዘለሉ፤ ጨፈሩ፤ ያለወያኔ በአለም ላይ ሰው አልተፈጠረም አሉ።የብሄር ብሄረሰብ ተወካዮች። አንዳንዶቹ “በቃ ከንግዲህ እንደብርቅየ አራዊተ ታየን” አሉ። ኖርናት ።ሗላ ላይ ወያኔ እንደ አራዊቱ እያደነ ሊበላቸው። በገሀድ ግንቡ ያኔ መገንባት ተጀመረ።
      ሂትለር ስልጣኑን እንደተቆጣጠረ አይሁዳውያንን በገፍ ከስራ ከትምህርት ተቋማት ከማናቸውም መስክ ማፈናቀሉን ተያያዘው።
      እነመለስ ስብሀትም በተመሳሳይ ሁኔታ አማሮችንና ያማሮቹን አስተሳሰብ ይጋራሉ ያሏቸውን አርባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ፕሮፌሰሮችን በማባረር የሂትለርን ስራ ደገሙት።ጀመሩት።እስከመጨረሻው ተያይዘውታል።
      ሂትለር ወደ ስልጣን እንደመጣ ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ሽፋን የተሰጠው ስራ አይሁዳውያን በጀርመን ህዝብ ዘንድ እንዲጠሉ ለማድረግ ሀያ አራት ሰአት የፕሮፓጋንዳ ስራ መስራት ነበር።እኛ ቤትም ወያኔያዊው ፕሮፓጋንዳ ባጼ ሚኒሊክ ጀምሮ መላውን አማራ ነፍጠኛ እያለ ስድብና የውሸት ታሪክ ያዘንብበትና ወደ ታዋቂ ግለሰቦች ተራ በተራ በመሄድ የሚያታክት ፕሮፓጋንዳ ይሰራ እንደነበር አይዘነጋም። እነ ጥላሁን ገሰሰ፤ እነ ፐሮፌሰር አስራት ወልደየስ፤ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪአም፤ ሚትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፤ ሁሉንም መዘርዘር አይቻልም፤ በሀገሪቱ ውድ ዜጎች ላይ ይነዛ የነበረው ስም የማጥፋትና የማጥላላት ፕሮፓጋንዳ በነጻው ፕሬስ ጀግኖች ከመመታቱ በፊት ምን ያህል አማራው ላይ ያነጣጠረ እንደነበረ ኢትዮጵያውያን የቅርብ ጊዜ ታሪካችን ስለሆነ መደጋገም አያሻም።
      ሂትለር በአይሁዳውያን ላይ ያንን ሁሉ እልቂት ሲያደርስ ጀርመናውያን ባለመቃወማቸው ለድርጊቱ ተባባሪ መሆናቸውን አመልክተው ነበር። እርግጥ የኛ ህዝብ ከወያኔ ጋር አልተባበረም። የሂትለር ድርጊቱ የራሱ ብቻ የሆነ ግለሰባዊ እቅድ ከመሆን አልፎ የፓርቲው ማለትም የናዚ ሶሻሊስት ፓርቲ መርህ እንዲሆን በመደረጉ፤ በወቅቱ ጀርመናውያን ባብዛኛው የፓርቲው አባልና ደጋፊ እንዲሆኑ በመገደዳቸው፤ እናም ባንድ አንባገን ግለሰብ የሚመሩ በመሆናቸው የፓርቲያቸውን አቋምና ፍልስፍና ሊቃረኑ አልቻሉም። እንደ ሕውሀት ግንባር አባላት ደደብነት ማለት ነው።
      ይህ የህውሀት ሶሻሊስት ግንባር አባላትን ከመምሰሉ ባሻገር አሽከሮቻቸውን ደርበንላቸው ኢህአደግ እንበላቸውና፤ ባለፉት ሀያ ሁለት አመታት ህውሀት ያን ሁሉ ግፍ ባማሮች ላይ ሲፈጽም የተቃውሞ ድምጽ ያሰሙበት ጊዜ ነበረ? ከጉራፈርዳ ከሀያ ሺህ በላይ አማሮች ንብረታቸውን ተቀምተው ሲባረሩ ድርጊቱ እንዲቆም ወይም ልክ አይደለም ሲል የተደመጠ የኢህአደግ አባል ድርጅት አለ? የናዚ ፓርቲ አባላትም በዚህ መልኩ ነበር በአይሁዳውያን ላይ የደረሰውን የደገፉት። ኢህአደጎችስ ለምን? የህውሀት ፍልስፍና አማራውን በማጥፋት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ መቃወም ተግባራቸው አይደለም? ወይንስ ለራሳቸውም የህሊና ባሮች ሰለሆኑ በጌቶቻቸው ቡራኬና ይሁንታ የሚጣልላቸውን ትርፍራፊ እየበሉ መኖር ብቻ ነው።
      በሂትለር እምነት አርያን የሚባለው የጀርመን ህዝብ ዝርያ በመላው ጀርመን ከሚገኙ ዘሮች ሁሉ የበላይነት አለው። ስለዚህ ሁሉም ዘሮች በስሩ ማደር አለባቸው። ሌሎቹ ዘሮች ስላቮችና ፖልስ የሚባሉት ዝቅ ያለ የሰውነት ደረጃ ስላላቸው ለአርያን ዘሮች ነው ማገልገል ያለባቸው። አይሁዶች ጭራሹኑ ጥገኛ ተውሳካት ስለሆኑ መጥፋት ነው ያለባቸው። ሂትለር ያኔ በሚፈልጋት የጀርመን አይነት እንደተመኘው ሁሉ በመለስ ስብሀት ሰራሿ ኢትዮጵያም እነሆ ሀያ ሁለት አመታት ወያኔ መላው ኢትዮጵያ በትግሬ ስር ነው ማደር ያለበት ብሎ እንዳመነና እንደተነሳ፤ ሁሉ በመንግስቱ ስራ ፈላጭ ቆራጭ ቀጣሪ አባራሪ፤ ትግሬ። በግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ፈላጭ ቆራጭ ተቆጣጣሪ ሰሪ ፈጣሪ፤ ትግሬ። በውትድርናው ዘርፍ ፈላጭ ቆራች ዘማች አዝማች መሪ ትግሬ፤ ሆንና አፈፍነው። እንደ ሂትለር ምኞት አርያኖች አልተሳካላቸውም። የመለስ ስብሀት ምኞት ግን በሚገባ ተሳክቷል።ለጊዜውም ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በነሱ ስር ወድቋል።
      ዛሬ በህይወት የሚገኙ የናዚ ወንጀለኞች ለፍርድ በሚቀርቡበት የኑረንበርግ ችሎት ላይ ኤሪክ ቮን ዴም የተባሉ ባለ ሶስት ኮከብ ጀነራል፡ በአይሁዳውያን ላይ ስላደረሱት እልቂት የምስክርነት ቃላቸውን እንዲሰጡ ሲጠየቁ “….ያ ፍጅት ሊቀር የማይችል የናዚ ፓርቲ ፍልስፍና መርህ ነበር ወይ?” ሲባሉ እንዳሉት “…ለአመታት…ለአስርት አመታት ስላቮች ከሰው በታች የሆኑ ፍጡራን መሆናቸውን ሰው እንዲያምን ተደርጎ ከተሰበከ፤ አይሁዶችም ጭራሽ ሰውም አይደሉም ብሎ ሰው እንዲያምን ከተሰበከ ያ እልቂት ሊቀር የማይችል ክስተት ነበር” ብለው እራሳቸው የጭፍጨፋው ተሳታፊ መሰከሩ። ሕውሀት ስለ አማራው ክፉ ነገር የሰበከውን ያህል የሰማው ኢትዮጵያዊ አለመኖሩ መበጀቱ፤ የከፋ ነገር ማድረግ እንዳይችል አድርጎታል።
      እርግጥ ህውሀቶች የሂትለርን ድርጊት ካሁን ቀደም ባርሲ አርባጉጉ፤ በበደኖ፤ ባሰቦት ደብረወገግ ገዳም ከኦነጎች ጋር በመተባበር በሚገባ ጀምረውት ሞክረውት ዳር አልደረሰላቸውም። አማራውን በመጥላት የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያግዛቸው አልቻለም። በኢትዮጵያ የሚገኙት ሰማንያ አንዱም ብሄረሰቦች ተፋቅረው ተከባብረው የሚኖሩና የኖሩ በመሆናቸው። የነመለስ ስብሀት ፕሮጀክት አልሰራም። ወደፊትም አይሰራም። የራሳቸው መጥፊያ ግን ይሆናል። የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ሩዋንዳ ህዝብ ጎረቤት በጎረቤቱ ላይ አይነሳም። ተራ የጀርመን ዜጎች ሳይቀሩ አይሁዶችን በማሳደድ በመግደል ሂትለርን አግዘውታል። እኛ ፍቅር በፍቅር በመሆናችን ይህ በሽታ የለብንም። ይህ በሽታ ያለው በወያኔዎችና አንዳንድ በዘር ተደራጅተው ከሚገኙ ደደቦች ደም ውስጥ ነው። ነቀርሳ ነው።
      ለምሆኑ የወያኔ ጥቂት መሪዎች የአማራውን ሕዝብ ሊጠሉ የቻሉበት ምክንያት ምንድነው? ወደ ዘመነ መሳፍንት መለስ ብለን እስቲ አንድ ተያይዞ ሊመጣ የሚችል ነገር እንመልከት። በነበረው የርስበርስ ጦርነት ባጼ ቶዎድሮስ የተጀመረው ያሸናፊነት እና የበላይነት በአጼ ሚኒሊክ ሁሉንም ድል ማድረግ ሲጠናቀቅ፤ የየአካባቢው ንጉሶችና መሳፍንት የአሮሞውም የትግሬውም የከንባታውም ሁሉም ተሸንፈው ግዛቶቻቸው በአንድ ንጉሰነገስት ስር ሲወድቁ፤ አጼ ሚኒሊክ አገር የማቅናቱን ግዛት የማስፋቱን እርምጃ ቀጥለውበት ነበር። እናም በደቡብም በምስራቅም በየትም አቅጣጫ የሚልኩት ሰራዊት አብዛኛው አማርኛ ተናጋሪ ስለነበረ ተሸናፊዎቹ ቢገብሩም አማራውን አንደ ወራሪ መቁጠራቸውና መጥላታቸው አልቀረም ነበር።ያንኑ ጥላቻቸውን በህዝቡ ውስጥ ማሰራጨታቸውም አልቀረም።
      ወደ ትግራይ በሽተኞች የመጣን እንደሆነ ዛሬ ያሉት አንጋፋ የህውሀት መሪዎች የሞተውን ጨምሮ አያቶቻቸውና አባቶቻቸው ወገናቸውንና ሀገራቸውን ከድተው ለጣሊያን ያደሩ አሽከሮችና ባንዳዎች ነበሩ። አባቶቻቸው እንዳወረሷቸው የጥላቻ ወሬና የፈጠራ ታሪክ፤ የአድዋው ድል የሚኒሊክ ድል፤ በነሱ አስተሳሰብ ሚኒሊክ አማራ ስለሆኑ ያማራ ድል ነው። በሁለተኛው የአለም ጦርነትም ባምስት አመቱ የወረራ ዘመን የነመለስ ስብሀት ወላጆችና ቤተሰቦች የጣሊያን ተላላኪዎችና አሽከሮች ሆነው፤ በሰላም እነዚህን ዛሬ የሚያቃጥሉንን ከሀዲዎች ለማሳደግ ጎንበስ ቀና ሲሉ፤ አርበኞች (በነሱ እምነት አማሮች) ጌቶቻቸውንም እነሱንም በዱር በገደል አናስወጣ አናስገባ ብለው ጣሊያንን አባረው የኢትዮጵያን ነጻነት ስላስመለሱ፤ ባንዳነቱ የቀረባቸው ወገኖች በአማራው ላይ የመረረ ጥላቻ ይዘው፤ በዚያው ጥላቻ ልጆቻቸውን ኮትኩተው አሳደጉ። ጣሊያንን ያባረረው ግን መላው የኢትዮጵያ ጀግና ነው። ኦሮሞ፤ አማራ፤ ትግሬ ወላይታ ወዘተ….ቢሆንም የእነመለስ ስብሀት ወላጆች ጌቶቻቸውን ያባረሩባቸው አማሮች እንደሆኑ አድርገው፤ ልጆቻቸው በአማራ ጥላቻ ተኮትኩተው እንዲያድጉ አደጉ። አሳሳቢው ነገር እነዚህ ሰዎች ካባቶቻው የወረሱትን ጥላቻ እነሱም ላልታደሉት ልጆቻቸው ማውረሳቸው ነው። ያም አልበቃ ብሎ የትግራይን ህዝብ ለመመረዝ ባለመታከት ስለ አማራ ህዝብ ክፉ ሲናገሩ መደመጣቸው ነው። መልካሙ ነገር ህዝቡ ከነሱ የቀደመ በመሆኑ ሊሰማቸው አይችልም። ምክንያቱም አማራ የሚባለው ሁሉ እንደ ትግሬ ደሀ ነው። እንደ ኦሮሞ ድህ ነው። እንደሶማሌ ድሀ ነው። እንደ አፋር፡ እንደ ከምባታ፡ እንደሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ድሀ ነው። ምን አይነት አማራ ነው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ጠላት ነው ብለው የሚያስተምሩት? አማርኛው ቋንቋ የመንግስት የስራ ቋንቋ ስለሆነ ይሆን? ለልጆቻቸው አዝናለሁ። ገንዘብና ጥላቻን ለሚያወርሷቸው። አእምሮአቸው ተጋርዶ ለሚያመልኳቸው አዝናለሁ። ጥላቻን ለሚወርሷቸው፤ እናም በሰብአዊ ፍጡር ጥላቻ ታውረው ሕይወታቸውን ለሚያጨልሙ። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚጠላ ዘር የለም። የሚጠላ እና መጥፋት የሚገባው ገዢ ቡድን እንጂ።
      እርግጥ የወያኔ መሪዎች የሚወዱት ወይም የቆሙለት የህብረተሰብ ክፍል አለ ማለት አይደለም። የሚወዱትም ራሳቸውን ነው። የቆሙትም ለጥቅማቸው ነው። አማራውን ብቻ ሳይሆን ኦሮሞውንም ጉራጌውንም ከንባታውንም አፋሩንም ሁሉንም በየጊዜው ይጨፈጭፉታል። እራሱን የትግራይን ህዝብም አይወዱትም። ሁለት ቀላል ማስረጃ እነሆ።
      በጦርነቱ ዘመን የትግራይ ህዝብ እጅግ የከፋ ድርቅና ረሀብ ሲፈራረቅበት፤ ከመሀል አገር   የእርዳታ እህል እንዳይደርሰው መንገድ በመዝጋት፤ እነሱ በተቆጣጠሩት አካባቢና ባልተቆጣጠሩትም አካባቢ “እኛ ነን ለህዝባችን ረድኤት ድርጅቶች የሚያቀርቡትን እርዳታ ማደል ያለብን” ብለው የተባበሩት መንግስታትን አስጨንቀው ለረሀብተኛው እንዲያከፋፍሉ መድሀኒትና ምግብ ይሰጣቸው ጀመር። ያንን በብዙ ሚሊዮን የሚገመት የእርዳታ እህልና ቁሳቁስ ከአረብ ነጋዴዎች ጋር በመመሳጠር በቀጥታ ባህር እያሻገሩ በመሸጥ፤ በኩንታሎች አሸዋ እየሞሉ ለጋሾችን በማታለል እንዲገዙአቸው በማድረግ፤ በሚሊዮን ዶላር ሲንበሸበሹ፤ የጦር መሳሪያ ሲሸምቱ፤ የትግራይ ህዝብ እንደቅጠል ይረግፍ ነበር። እነሱ በየጫካው ከሰራዊቱ እየተሸሸጉ አረቄ ጠግበው ከውሽሞቻቸው ጋር ከረቦ እየደለቁ እየጨፈሩ ይዳሩ ነበር። ሱዳን እየሄዱ ውድ ሆቴሎች ውስጥ ይዝናኑ ነበር።
      ሕጻናት፤ እናቶች፤ አባቶች፤ በረሀብ ሲረግፉ፤…ለመዋጋት አቅም የነበራቸውን ልጆችና አዋቂዎች በእርዳታው ምግብ እያማለሉ ወደውጊያ ሲያስገቡአቸው፤ የቀሩት ሕጻናት፤ድኩም እናቶችና አባቶች በሙሉ፤… እንዲያልቁ አደረጉ። ይህ በሆነበት አካባቢ እነመለስ ስብሀት በዚያን ጊዜ አንድም ተቆጣጣሪ አካል ወይም የውጭም ሆነ የውስጥ ጋዜጠኛ እንዳይደርስ አድርገው የትግራይ ወገናችንን አስፈጁት። ይህንን አላደረግንም ካሉ በቀጥታ የዚህን ጽሁፍ አቅራቢ መሞገት ይችላሉ። እኔም ያደረጉትን በማስረጃ ማመላከት እችላለሁ።
      ሁለተኛው፤ የአውዚንን ጭፍጨፋ እንዴት አንዳቀነባበሩት ማየት ነው። በተባለው ቀን አውዚን ከተማ ገብተው ጉባኤ አንደሚያካሂዱ ወሬው በቅድሚያ እንዲሰራጭና ደርግ ጆሮ እንዲደርስ አደረጉ። አስራ ሁለት ሰዎች ሱዳን ሄደው በቪዲዮ ካሜራ ቀረጻ እንዲሰለጥኑ ተደረገ። ሁሉም ዝግጅት ከተጠናቀቀ በሗላ አንድ ቀን በጠራራ ጸሀይ በአውዚን ሞቅ ያለ የገበያ ቀን፤ በተለያየ አቅጣጫ የህውሀት ሰራዊት ተሰልፎ እየተኮሰ ከተማ እንዲገባና ወደገበያው እንዲያመራ ተደረገ። ወዲያውም የኢትጵያ አየር ሀይል በነሱ ላይ ጥቃት መሰንዘር ሲጀምር፤ ታጋዮቹ በያቅጣጫው እየተሯሯጡና እየተኮሱ ገበያተኛውን እንዲቀላቀሉ ተደረገ። ሕዝቡንም ተቀላቀሉ ። ያ ሁሉ ትርምስና እልቂት ሲፈጸም እነዚያ በቪዲዮ ቀረጻ የሰለጠኑት ተዋጊዎች ዶኩመንታሪ ፊልማቸውን ያነሱ ነበር።በዚያው እለት ነበር ወደ ሱዳን ልከው ድርጊቱ ለአለም መገናኛ ብዙሀን እንዲዳረስ ያደረጉት። ያ እንግዲህ በነሱ ተንኮል ላይ የደርግ ደደብነት ተጨምሮበት በህዝባችን ላይ የደረሰ መከራ ነበር። ታዲያ አነዚህ ለማን ነው የቆሙት? እና እነዚህ አማራውን ብቻ ነው የሚጠሉት? መልሱን ለአንባብያን እተወዋለሁ።

      በጉርዳፈርዳ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ረጋጣ ቀጥሏል


      ኢሳት ዜና:-በደቡብ ኢትዮጵያ ቤንች ማጂ ዞን በጉርዳፈርዳ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቀጠሉ ተገለጸ።
      በወረዳው ባለፈው ታህሳስ አንዲት የ8 ልጆች እናት በጥይት ሲገደሉ፣ ሁለት ህጻናት በመስተዳድሩ መኪና ተገጭተው መሞታቸውን የመኢአድ ም/ሊ/መንበር አቶ ወንድማገኝ ደነቀ ለኢሳት ገልጸዋል።
      ታህሳስ 28/ 2005 ከምሽቱ 4 ሰአት ሲሆን 5 መሳሪያ የታጠቁ ወተዳሮች የ8 ልጆች እናት የሆኑትን ወ/ሮ አይቼሽ ስጦታውን በመኖሪያ ቤታቸው እንደገደሉዋቸው  ነው ም/ ሊቀመንበሩ የተናገሩት።
      ጥር 15 ቀን 2005 ዓ/ም ደግሞ የ4 እና የ7 አመት ህጻናት በመስተዳድሩ መኪና ተገጭተው ህይወታቸው ማለፉን ከአቶ ወንድማገኝ ማብራሪያ ለመረዳት ተችሎአል።
      ሌሎች 23 የአማራ ተወላጆች በወህኒ ቤት በመሰቃየት ላይ መሆናቸውንም_ የመኢአድ ተቀዳሚ የፐም/ል ፕሬዚዳንቱ አክለዋል።
      በጉዳዩ ዙሪያ የመንግስት ባለስልጣናትን ለማናገር ብንሞክርም አልተሳካልንም።

        የሙስሊም መሪዎች የችሎት ውሎ አስቂኝ ነው ተባለ


        የኢሳት ምንጮች እንደገለጡት በዝግ ችሎት በሚካሄደው የሙስሊም መሪዎች የፍርድ ቤት ውሎ 190 ምስክሮች እንደሚቀርቡ አቃቢ ህግ ቢያስታውቅም እስካሁን የቀረቡት  ምስክሮች  11 ናቸው። ምስክሮችን የመስማት ሂደቱ በ10 ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል ቢባልም፣ በአሁኑ አካሄድ  አቃቢ ህግ የምስክሮችን ቁጥር ካልቀነሰ በስተቀር በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥም ላይጠናቀቅ ይችላል።
        የውስጥ ምንጮች እንደገለጡት አቃቢ ህግ ምስክሮችን  ሲያቀርብ የአባታቸውን ስም ብቻ በመጠቀም ነው። ጠበቃው አቶ ተማም አባቡልጋ ምስክሮቹ የመኖሪያ አድራሻቸው ፣ ስራቸውና ማንነታቸው እንዲገለጥ ለዳኞቹ ቢያመለክቱም፣ ዳኞቹ “የምስክሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ምስክሮቹ አድራሻቸውንም ሆነ ስራቸውን እንዲገልጡ አይገደዱም” የሚል ምክንያት በመስጠት ጥያቄውን አልተቀበሉትም።
        አቶ ተማም ” በህገመንግስቱ አንቀጽ 20 መሰረት አንድ ጉዳይ በዝግ ችሎት ሊታይ የሚገባው አገር ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥል ሲሆን ብቻ ነው በማለት ” ቢከራከሩም  ዳኞቹ ” የምስክሮች ድህንነትም የአገር ደህንነት ነው” በማለት ጥያቄውን ውድቅ ማድረጋቸውን ምንጫችን ገልጸዋል።
        ጠበቃ ተማም ” በ1997 ዓም በቅንጅት መሪዎችና ጋዜጠኞች የፍርድ ቤት ሂደት ላይ  እንደተደረገው የተከሳሾች ቤተሰቦች እና ዘመዶች  ባይቀርቡ እንኳን ቢያንስ የውጭ እና የአገር ውስጥ ጋዜጠኞች፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና የውጭ ዲፕሎማቶች እንዲገኙ ችሎቱ ፈቃድ ይስጥ በማለት ቢጠይቁም” ዳኞቹ ፈቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ክርክሩ ያለታዛቢ እንዲቀጥል ሆኗል።
        ምስክሮቹ ተከሳሾች በአደባባይ የተናገሩትን ከመድገም ውጭ እስካሁን አንድም አዲስ ነገር አለመናገራቸው ታውቋል። ምስክሮቹ የተመሰከረባቸውን ተከሳሾች ጠቁሙ ሲባሉ ሌሎችን ሰዎች እንደሚጠቁሙ፣ እስረኞችም በምስክሮች ድርጊትና በፍርድ ቤቱ ሂደቱ ድራማ እየተዝናኑ መሆኑ ታውቋል።
        አጠቃላይ የፍርድ ሂደቱ የተበላሸ ኧንደሆነ የተረዳው መንግስት፧ ከውርደት ለመዳን በሚል  የፍርድ ሂደቱን በዝግ ችሎት እንዲካሄድ ማድረጉን አንድ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ ህግ ባለሙያ ተናግረዋል።

          Top five regrets of the dying. የኛዉን ባለራእይ መሪ ምን ይጸጽታቸዋል ???








          A nurse has recorded the most common regrets of the dying, and among the top ones is 'I wish I hadn't worked so hard'. What would your biggest regret be if this was your last day of life?


          There was no mention of more sex or bungee jumps. A palliative nurse who has counselled the dying in their last days has revealed the most common regrets we have at the end of our lives. And among the top, from men in particular, is 'I wish I hadn't worked so hard'.
          Bronnie Ware is an Australian nurse who spent several years working in palliative care, caring for patients in the last 12 weeks of their lives. She recorded their dying epiphanies in a blog called Inspiration and Chai, which gathered so much attention that she put her observations into a book called The Top Five Regrets of the Dying.
          Ware writes of the phenomenal clarity of vision that people gain at the end of their lives, and how we might learn from their wisdom. "When questioned about any regrets they had or anything they would do differently," she says, "common themes surfaced again and again."
          Here are the top five regrets of the dying, as witnessed by Ware:
          1. I wish I'd had the courage to live a life true to myself, not the life others expected of me.
          "This was the most common regret of all. When people realise that their life is almost over and look back clearly on it, it is easy to see how many dreams have gone unfulfilled. Most people had not honoured even a half of their dreams and had to die knowing that it was due to choices they had made, or not made. Health brings a freedom very few realise, until they no longer have it."
          2. I wish I hadn't worked so hard.
          "This came from every male patient that I nursed. They missed their children's youth and their partner's companionship. Women also spoke of this regret, but as most were from an older generation, many of the female patients had not been breadwinners. All of the men I nursed deeply regretted spending so much of their lives on the treadmill of a work existence."
          3. I wish I'd had the courage to express my feelings.
          "Many people suppressed their feelings in order to keep peace with others. As a result, they settled for a mediocre existence and never became who they were truly capable of becoming. Many developed illnesses relating to the bitterness and resentment they carried as a result."
          4. I wish I had stayed in touch with my friends.
          "Often they would not truly realise the full benefits of old friends until their dying weeks and it was not always possible to track them down. Many had become so caught up in their own lives that they had let golden friendships slip by over the years. There were many deep regrets about not giving friendships the time and effort that they deserved. Everyone misses their friends when they are dying."
          5. I wish that I had let myself be happier.
          "This is a surprisingly common one. Many did not realise until the end that happiness is a choice. They had stayed stuck in old patterns and habits. The so-called 'comfort' of familiarity overflowed into their emotions, as well as their physical lives. Fear of change had them pretending to others, and to their selves, that they were content, when deep within, they longed to laugh properly and have silliness in their life again."
          የኛዉን ባለራእይ መሪ እስትንፋሳቸዉ ከመዉጣቱ ጥቂት ደቂቃወች በፊት ይችዉ ተመራማሪ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቃቸዉ መልሳቸዉ ባልተለመደ መልኩ ግልጽ እና ቀጥተኛ ነበር ይህዉም
           ያለእረፍት መስራታቸዉ፤ ለአገር የሚጠቅም ቅን ስራ አለማድረጋቸዉ፤እና በስተመጨረሻ ባደባባይ ወጥቸ ነጻ አየር ሳልተነፍስ ብቻ ምን አለፋሽ ነጻ ሳልወጣ መሞቴ ይጸጽተኛል ነበር ያሏት ።

          What's your greatest regret so far, and what will you set out to achieve or change before you die?

          ** አፈሙዝ የያዘዉ ሳይጠግብ እርፍ የጨበጠዉ አይበላም ** Meles Zenawi


          አቶ አሊ አብዶ ስዊዲን ደርሰዋል/ኢሳያስን ከድተዋል

          የኤርትራውየማስታወቂያ ሚኒስትር የነበሩት አይቶ አሊ አብዶ አህመድ ሃገሪቱን ለቀው ወጥተዋል የሚኖሩትን በስዊዲን በምስጢራዊ ቦታ ነው ሲል  Expressen የተባለ የስዊዲን ጋዜጣ ዘገበ::ለጛዜጣው ሪፖርተር ቃሲም ሃማዴ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል::

          አቶ አብዱ እንዳሉት በኤርትራ እስር ቤት የሚገኘውን ዳዊት ኢሳቅ ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለ የስዊዲን መንግስት አለመጠየቁ እንደገረማቸው አስታውቀው ለቤተሰቡ ግን ምኒም ተስፋ ለመስጠት አልደፍርም ብለዋል::በህይወት መኖሩን እየተጠራጠሩ::
          የ47 አመቱ አሊ አብዱ በኖቮምበር ወደ ጀርመን ለስራ ጉድይ ከሄዱ በሁዋላ አልታዩም ነበር...እኚህ የኢሳያስ ለረዥም አመታት የቅርብ ሰው የሆኑት ሲለሳቸው ሚኒም ነገር አልተሰማም ነበር...ለጋዜጠኞችም ለመናገር አልደፈሩም ነበር...ቢሆንም አሜሪካን አገር ከሚኖሩት በወንድማቸው በአይቶ ሳላህ የሱፍ አማካኝነት ለስዊዲን ጋዜጣ ቃለምልልስ ሰተዋል::
          ማንኛውን ሰው ካለፍርድ ቤት ትዕዛዝ እና ካለ ማስረጃ በስልክ በሚሰጥ ትዕዛዝ ነው የሚያዘው ያሉት ሚኒስትሩ ከምዕራባውያን የደህንነት ሰዎች የሚመጣውን ጥያቄ በመፍራት የሚደረግ ሲሆን....ዳዊት ይሳቅን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች የት እንዳሉ ማንም አያውቅም ብለዋል::ለመጠየቅም የሚደፍር የለም ሲሉ አክለውበታል::በሃገሪቱ የጉረላ/ደፈጣ አይነት የፖለቲካ ባህል ያለ ሲሆን ማንኛውም ትዕዛዝ ሲመጣ ለምን ሳትል መፈጸም አለብህ ሲሉ ተናግረዋል::
          በፖለቲካ እስረኞች ላይ ምን እንደተፈፀመ እንደማያውቁ እና ይህንን የሚያውቀው ፕረሲዳንት ኢሳያስ እና የደህንነት መዋቅሩ ብቻ ነው ብለዋል::የፖሊስ አዛዦች እንኳን ይህን አያውቁም::
          አገሪቱን ለቀው ከወጡ ከኖቨምበር ጀምሮ አባታቸውን ጨምሮ ወንድማቸው እና የ15 አመት ሴት ልጃቸው በደህንነት ሃይሎች ተይዘው የት እንዳሉ አይታወቅም::

          በአሜሪካ የሚኖሩት ወንድማቸው ሳላህ የኑስ ወንድሜ ለመጪው የኤርታር ትውልድ ያለውን መጨነቅ እና ፍራቻ ስሜቱን ረብሾታል ብለዋል::


          ENGLISH TRANSLATION 

          መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ


          ከጥቂት ቀናት በፊት ታዋቂው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ› በሚል ርእስ አንድ አነጋጋሪ፣ አከራካሪና አመራማሪ መጽሐፍ አውጥተዋል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን ሃሳባቸውን በአደባባይ፣ ሕዝብ በሚረዳው መንገድና ቋንቋ ከሚገልጡ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ልሂቃን አንዱ ናቸው፡፡ በሦስት የመንግሥት ሥርዓት ፕሮፌሰር መስፍን ሃሳባቸውን ሲገልጡ፣ ሲጽፉ፣ ሲከራከሩና፣ መልካም የመሰላቸውን ሁሉ ለሕዝብ ሲያቀርቡና ሲሞግቱ የኖሩ የአደባባይ ምሁር ናቸው፡፡
          አብዛኞቹ ልሂቃን በጆርናሎችና በዐውደ ጥናቶች ላይ ከሚያቀርቧቸው ጽሑፎች ባለፈ ለሀገር ሕዝብ ዕውቀታቸውን በሀገር ቋንቋ አያቀርቡም፡፡ በዚህ የተነሣም ታዋቂነታቸውም ሆነ ተሰሚነታቸው በዚያው አካዳሚያዊ በሆነው ክልል ብቻ የታጠረ ነው፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን ግን በአማርኛችን ከጣት ቁጥር በላይ የሆኑ መጻሕፍትን አቅርበዋል፡፡ በጋዜጦችና በመጽሔቶች ሃሳባቸውን አካፍለዋል፡፡ በሀገራዊ መድረኮች እየተገኙ ያላቸውን ለግሰዋል፡፡ 

          ይህንን መጽሐፍ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ፡፡ ከራሴም ጋር ሆነ ከሌሎች ጋር ተወያይቼበታለሁ፡፡ ተምሬበታለሁ፡፡ አንዳንድ ነገሮችንም አንሥቼበታለሁ፡፡ ለመጻፍ ግን ጥቂት ቀናትን መውሰድ አስፈልጓል፡፡ ስለ ሦስት ምክንያት፡፡ ምናልባትም ከእኔ የተሻለ ሰው በጉዳዩ ላይ ይጽፍና ሃሳቤን፣ ያነሣው ይሆናል ብዬ፤ በሌላም በኩል ምናልባትም በሕይተወትና በጤና ያለው ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ አንድ ነገር ይል ይሆናል ብዬ፣ እንዲያም ባይሆን እነዚህ ሊቃውንትን ያፈራውና እነርሱም ያፈሩበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ክፍል ምልከታውን ያቀርብ ይሆናል ብዬ፡፡ ግን የሆነ አልመሰለኝም፡፡
          ይህ አሁን የቀረበው የፕሮፌሰር መስፍን መጽሐፍ የኢትዮጵያን ታሪክ የሞገቱበት መጽሐፍ ነው፡፡ ጉዳዩ ገና ከርእሱ ይጀምራል፡፡ ‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ› ሲል፡፡ አነጋጋሪ፣ አመራማሪና አከራካሪነቱንም አሐዱ ይላል፡፡ ለመሆኑ ታሪክ ይከሽፋል? የክሽፈት ታሪክ ሊኖር ይችላል እንጂ የከሸፈ ታሪክ ሊኖር ይችላል? የስኬት ታሪክ ይኖራል እንጂ የተሳካ ታሪክ ይኖራል?
          ፕሮፌሰር መስፍን ራሳቸው በመጽሐፋቸው ከገጽ 34 ጀምረው ስለ ታሪክ ምንነት ብያኔ ይሰጣሉ፡፡ በዚህ ብያኔያቸውም ታሪክን ‹ዘገባ› ‹መዝገብ› ‹ውለታ› ‹ሰንሰለት› እያሉ ነው የገለጡት፡፡ ይህ ገለጣቸው ደግሞ ታሪክ የማይቋረጠውን የሰው ልጆች ጉዞ የሚያሳይ ዘገባ፣ የትናንቱን የሰው ልጅ ሂደትና አስተዋጽዖ የምናነብበት መዝገብ፣ የትናንቱ ማኅበረሰብ ያቆየልን ውለታ ነው፡፡ የትናንቱንና የዛሬውንም የሚያስተሣሥር ሰንሰለት ነው፡፡
          እንዲያ ከሆነ ደግሞ ታሪክ የአንድን ማኅበረሰብ የስኬትም ሆነ የክሽፈት፣ የድልም ሆነ የሽንፈት፣ የውጤትም ሆነ የኪሳራ፣ የልዕልናም ሆነ የተዋርዶ ጉዞ የሚያሳየንና የምናጠናበት፣ የምንመዘግብበትና የምናይበት ነገር ነው ማለት ነው፡፡ ስለ ክሽፈቱ እናይበት ይሆናል እንጂ ራሱ የሚከሽፍ አይመስለኝም፤ ስለ ስኬቱ እናጠናበታለን እንጂ ራሱ የሚሳካ አይመስለኝም፡፡ ሰው የስኬት ታሪክ ይኖረዋል እንጂ ታሪኩ አይሳካለትም፡፡ የሽንፈት ታሪክም ይኖረዋል እንጂ ታሪኩ አይሸነፍበትም፡፡ ለዚህ ነው አከራካሪነቱ፣ አነጋጋሪነቱና አመራማሪነቱ ከርእሱ የሚጀምረው፡፡
          ያንን ብንሻገረውና ታሪክ ይከሽፋል ብንል እንኳን መከራከራችንንና መመራመራችንን አናቆምም፡፡ ‹እውነት የኢትዮጵያ ታሪክ ከሽፏል? አንድን ታሪክ ከሽፏል ወይም ተሳክቷል የሚያሰኘው ምን ምን ሲሆን ነው? የሚሉትን እንድናነሳ ያደርገናል፡፡ በፕሮፌሰር መስፍን መጽሐፍ የምናጣው ታላቁ ነገር ይኼ ነው፡፡ አልፎ አልፎ ለታሪካችምን መክሸፍ ማሳያ ናቸው ያሏቸውን ነገሮች ከማንሣታቸው በቀር ይህንነ ነገር አላብራሩልንም፡፡
          በመጽሐፉ ውስጥ ያጣሁት ታላቅ ነገር የሚመስለኝ ይኼ ነው፡፡ የታሪክን ‹ክሽፈትና› ስኬት› መበየኛ ነገሮችን አስቀድመው በማሳየት፤ አንድ ታሪክ ‹ከሸፈ. ወይም ‹ተሳካ› የሚያሰኙትን መመዘኛዎች በመተንተን፣ በዚያም መሠረት የኢትዮጵያን ታሪክ እየገመገሙ እዚህ እዚህ ላይ እንዲህ ስለሆንን፣ በዚህ መመዘኛ መሠረት ከሽፈናል ይሉናል ብዬ ጠብቄ ነበር፡፡  ፕሮፌሰር መስፍን ግን ሌላ አካሄድ መርጠዋል፡፡
          በፕሮፌሰር መስፍን መጽሐፍ ዋናውን ቦታ የያዙት ኢትዮጵያውያን የታሪክ ሊቃውንት ናቸው፡፡ ከእነርሱ በፊት ሌሎች የታሪክ ሰዎችም እየቀረቡ ሂሳቸውን ተቀብለዋል፡፡ እኔ እዚህ ላይ ፕሮፌሰር መስፍንን መጠየቅ የምፈልገው ሁለት ጥያቄ ነው፡፡
          የመጀመርያው የታሪክ ክሽፈትና ታሪክ ጸሐፊዎች እንዴት ነው የተገናኙት? የታሪክ ክሽፈትን ለማሳየት የታሪክን ሂደት ተከትሎ አንድን ሁነት ከየት ተነሥቶ የት እንደደረሰ በመተንተን፣ ያም ሁነት ከሽፎ ከሆነ የከሸፈበትን ምክንያት ማቅረብ ሲገባ ታሪካችን ከሽፏል ብንል እንኳን ‹የከሸፈውን ታሪክ› የጻፉት ወይም ያጠኑት ምሁራን እንዴት ነው ከታሪክ ክሽፈት ጋር ሊገናኙ የቻሉት?
          ለእኔ ይህ አካሄድ አንድ ሰው ሌላ ሰውን የገደለበትን ዜና የሠራውን፣ ለዜናው ትንታኔ ዜና ያቀረበውን ጋዜጠኛና ተንታኝ የግድያው ወንጀል አባሪ ተባባሪ፣ ወይም ደግሞ ለግድያው ምክንያትና መነሻ አድርጎ እንደማቅረብ ነው፡፡ ዘጋቢውን ‹ወንጀለኛ› ማለትና ዘገባውን ‹የወንጀል ዘገባ› በማለት መካከል ልዩነት አለ፡፡ ዘጋቢው ወንጀለኛ የሚባለው የሠራው ዘገባ ሕግን የተላለፈ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ ዘገባውን የወንጀል ዘገባ የሚያደርገው ግን ስለ አንድ ስለተፈጠረ ወንጀል የቀረበ ዘገባ ከሆነ ነው፡፡
          ፕሮፌሰር መስፍን የኢትዮጵያን የታሪክ አዘጋገብና የታሪክ ጥናት ለብቻው ቢተነትኑትና ያም ትንተና የታሪክ አጻጻፋችንና አተናተናችን የተሳካ ነው ወይስ ያልተሳካ? አስመስጋኝ ነው ወይስ አስነቃፊ? ተመስጋኝ ነው ወይስ ተነቃፊ? የሚለውን ቢተነትኑት እስማማ ነበር፡፡
          አንድ ኦዲተር የአንድን ድርጅት ሂደት የኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ ሊሠራ ይችላል፡፡ ያ ድርጅት ከስሮ ከሆነ የኪሳራውን መጠንና የኪሳራውንም ምክንያት ያቀርባል፡፡ ይህንን ሲያደርግ ያ ኦዲተር የራሱ ሕፀፆች ይኖሩበታል፡፡ ሁለቱ ነገሮች ግን የተለያዩ ናቸው፡፡ የድርጅቱ ኪሳራና የድርጅቱን የኪሳራ ሪፖርት የሠራው ባለሞያ ሕፀፅ፡፡ የዚህን ድርጅት ታሪክም አንድ የታሪክ ባለሞያ ሊዘግብ፣ ሊተነትንና የኪሳራውንም መነሻና ሂደት ሊያቀርብ ይችላል፡፡ ይህ የታሪክ ባለሞያ ይህንን ታሪክ ሲዘግብና ሲተነትን ድክመቶች ሊኖሩበት ይችላል፡፡ የሁለቱ መገምገሚያ ግን ይለያያል፡፡ የድርጅቱ መክሰርና የታሪክ ባለሞያውም የከሰረ ድርጅትን ታሪክ መዘገቡና መተንተኑ ‹የከሰረ የታሪክ ባለሞያ› አያሰኘውም፡፡
          በፕሮፌሰር መስፍን መጽሐፍ ላይ የተተቹት የታሪክ ባለሞያዎችም በፕሮፌሰር ሐሳብ ብንስማማ እንኳን ‹የከሸፈውን የኢትዮጵያ ታሪክ በየአንጻራቸው ዘገቡ፣ ተነተኑ› እንጂ እነርሱ ራሳቸው የከሸፉ የታሪክ ባለሞያዎች ሊሆኑ አይችሉም፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ ከሽፏል ቢባል እንኳን ለዚያ ለከሸፈው ታሪክ ማጣቀሻ ይሆኑ ይሆናል እንጂ ‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ› በሚል ርእስ ሥር የእነርሱ ሥራ መተንተን አልነበረበትም፡፡ ምንልባት ፕሮፌሰር ‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ የታሪክ አጻጻፍ› የሚል ርእሰ ጉዳይ ቢያነሡ ኖሮ የማርያም መንገድ ባገኙ ነበር፡፡ እንደዚያም ሆኖ በርግጥ ከሽፏል? በሚለው ከተስማማን ነው፡፡
          ፕሮፌሰር መስፍን የኢትዮጵያን የታሪክ አዘጋገብ ችግሮችና የአተያየይ ሳንካዎች ማንሳታቸውና በዚያ ላይ ትችት ማቅረባቸው አልነበረም ችግሩ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ራሱን አስችለውና ደረጃውን ጠብቀው ደግመው ደጋግመው ቢሄዱበት ለሁላችንም የዕውቀት በረከት የሚሆን ነው፡፡ ነገር ግን ‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ› በሚል ርእስ ታሪክ ጸሐፊዎቹን ከታሪኩ ጋር አብሮ መውቀጥ ‹ከተልባ ጋር የተገኘህ ሰሊጥ› ዓይነት ይሆናል፡፡ ‹ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ይዘንባል› ያለውን የሜትሮሎጂ ባለሞያ ‹ለምን ዘነበ› ብሎ እንደመውቀስ ነው፡፡
          ሌላው ሁለተኛው ጥያቄዬ የተነሡትን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት የሚመለከት ነው፡፡ በፕሮፌሰር መስፍን መጽሐፍ ላይ በዋናነት ተነሥተው የተተቹ አምስት ኢትዮጵያውያን የታሪክ ሊቃውንት አሉ፡፡ ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት፣ ዶክተር ሥርግው ሐብለ ሥላሴ፣ ፕሮፌሰር መርዕድ ወልደ አረጋይና ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፡፡ ከእነዚህ ሊቃውንት መካከል ከፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴና ከፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት በቀር ሌሎቹ ዛሬ በሕይወት የሉም፡፡ በሕይወት ከሚገኙት ከሁለቱ ሊቃውንት መካከልም ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ታምመው በድካም ላይ ነው የሚገኙት፡፡
          ምንም እንኳን በአንድ መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ክርክርና ሂስ ሰዎቹ መልስ ሊሰጡበት፣ ሂሱንም ሊቀበሉበት ዘመን ብቻ መሆን አለበት ባይባልም፣ ይህ ዕድል ካለና ከነበረ ግን ይመረጣል፡፡ ቢያንስ ስለ ሦስት ነገር፡፡ አንደኛ እነዚህ ሊቃውንት ሂሱን ተመልክተው እንዲሻሻሉ፤ ሁለተኛም እነዚህ ሊቃውንት የእነርሱንም አተያይ የማቅረብ ዕድል እንዲያገኙ፤ ሦስተኛ ደግሞ ነገሩ ፍትሐዊ እንዲሆን፡፡ አንድን አካል መልስ ለመስጠት በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ ማሄስና መውቀስ ከሞራል አንጻር ፍትሐዊ አይሆንም፡፡ የሀገሬ ሰው ‹ሙት ወቃሽ አትሁን› የሚለው ሙት መወቀስ ስለሌለበት ሳይሆን ‹መልስ ለመስጠት በማይችልበት ሁኔታ› ማለቱ ነው፡፡
          ፕሮፌሰር መስፍን የነ ፕሮፌሰር ታደሰ፣ የነ ዶክተር ሥርግውና የነ ፕሮፌሰር መርዕድ ዘመነኛ ናቸው፡፡ ይህ ዛሬ የሰጡት ትችት በዚያ በዘመነኛነታቸው ወቅት ቢሆን ኖሮ በሁለቱ ወገኖች መካከል በሚኖር ክርክር ታላቅ ዕውቀት በተገበየ ነበር፡፡ በርግጥ ልዩ ልዩ መዛግብትን ስናገላብጥ አንዳንድ ክርክሮች እንደነበሩ ያሳያሉ፡፡ እነዚህ ኅትመቶች ሲወጡም ቅሬታዎች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ይህ የፕሮፌሰር መስፍን ሐሳብ ቀርቦ ክርክር አልተደረገበትም፡፡
          የፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት church and state in Ethiopia የሚለው መጽሐፍ የታተመው በ1964 ዓም ነው፡፡ የዛሬ 41 ዓመት፤ የዶክተር ሥርግው Ancient and medieval Ethiopian History to 1270 የታተመው በ1964 ዓም የዛሬ 41 ዓመት ነው፡፡ የፕሮፌሰር መርዕድ ጽሑፍ political geography of Ethiopia at the beginning of 16thc.የታተመው በ1966 ዓም ነው፡፡
          አንግዲህ ይህንን ሁሉ ዘመን ተሻግሮ ዛሬ ላይ ትችቱ መቅረቡ ነው ለእኔ የሞራል ጥያቄ እንዳነሣ ያደረገኝ፡፡ እነዚህን ሰዎች በዘመን ያላገኘናቸው፤ ‹ጥንት› በምንለው ዘመን የነበሩ ቢሆኑ ኖሮ የሞራል ጥያቄው ሊነሣ ባልቻለ ነበር፡፡ ነገር ግን ከእኛው ጋር የነበሩ፤ መልስ ሊሰጡበትና ትችቱን ሊቀበሉበት በሚችሉት ዘመንም ሊጻፍላቸውም፣ ሊጻፍባቸውም የሚቻል፣ ነበርና ምነው? ያሰኛል፡፡
          እንደ እውነቱ ከሆነ የኢትዮጵያን ጥንታዊና የመካከለኛው ዘመን በማጥናትና በመተንተን እንደ ሥርግው፣ እንደ ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራትና እንደ ፕሮፌሰር መርዕድ ያለ ሰው ዛሬ አላገኘንም፡፡ በየመድረኩም ሆነ በየመዛግብቱ እንደ ብሉይና ሐዲስ የሚጠቀሰው የእነዚሁ ቀደምት አበው ሥራ ነው፡፡ የእነዚህን ቀደምት አበው ሥራዎች በማይመለከታቸው ርእስና ጉዳይ ላይ ማንሣትም ሆነ ማሄስ ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ለቡድኑ መሸነፍ ተጨዋቾቹንና አሠልጣኙን፣ ፌዴሬሽኑንና ኮሚሽኑን መጠየቅ ሲገባ የጨዋታውን ዘጋቢና ተንታኝ ጋዜጠኛ መውቀስ ይመስላል፡፡
          ከቀድሞ ጀምሮ በልሂቃኑ ዘንድ ከዕውቀት ክርክር የዘለለ ሌላ የጎንዮሽ መጎሻሸምና መነካካት እንደነበረ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ምሁራን ታሪክ የሚያጠና ሁሉ የሚደርስበት ነው፡፡ አንድ ማሳያ ብቻ ላንሣ፡፡ አንድ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል መምህራንና በሌሎች መካከል ‹ጠብ› ተፈጥሮ ነበር፡፡ በተለይም ለአብዮቱ እንቀርባለን የሚሉ ምሁራን እነዚህን የታሪክ ክፍል መምህራን ‹ደብተራዎች› እያሉ መውቀስና እንደ አድኅሮት ኃይላት መመልከት ያዘወትሩ ነበር፡፡
          ይህ ነገር እየከረረ መጣና አንድ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም ምሁር ወደ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ዘንድ ሄደው እነዚህን የታሪክ መምህራን በፀረ አብዮትነት ከሰሱ፡፡ በወቅቱም ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ቤተ መንግሥት እንዲመጡ ተጠሩ፡፡ እኒህ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም ዶክተር ወደ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ዘንድ በማን በኩል እንደ ሄዱ ፕሮፌሰር መስፍን ያውቃሉ፡፡
          ፕሮፌሰር ታደሰ ከሌሎቹ ምሁራን ጋር በጉዳዩ መክረው ወደ ቤተ መንግሥት ተጓዙ፡፡ አንዳች ክፉ ነገር እየጠበቁ ነበር የገቡት፡፡ መንግሥቱ በክብር ተቀበላቸውና የአብዮቱን ታሪክ እንዲጻፍ መፈለጉን ነገራቸው፡፡ ፕሮፌሰርም ልባቸው መለስ አለች፡፡ ሁኔታዎች ከተመቻቹ ሞያዊ ሥራ ለመሥራት እንደሚቻል ገለጡ፡፡ መንግሥቱም ፕሮፖዛል እንዲያዘጋጁ ነግሮ በክብረ ሸኛቸው፡፡ ከመሸኘቱ በፊት ግን ‹ከዶክተር እገሌ ጋር ቅሬታ አላችሁ መሰል፣ አንዳንድ ነገር ነግሮኝ ነበር፤ እዚያው ተነጋግራችሁ ፍቱት› አላቸው፡፡ እርሳቸውም እንፈታዋለን ብለው ከቤተ መንግሥት ወጡ፡፡
          አሁን እዚህ መጽሐፍ ላይ ቤተ መንግሥቱን አየሁት፡፡