Jan 21, 2013
ሇመሇስ አሇቀስኩ የምትሌ አጭር ወግ ብጭር፣ የመሇስ ዯጋፊ፣ የትግራይ ሌጆች ተንጫጩብኝ። በርግጥ የትግራይ ሌጆች
መሆናቸውን ያወኩት ስማቸው " በርሄ፣ ክብሮም፣ ሀጎስ..." ስሇሚሌ ብቻ ነው። ያም ሆነ ይህ " ከሁለም ክሌልች መሇስ
የተሻሇ ዯጋፊ ያሇው ትግራይ ውስጥ መሆኑን አይቻሇሁ። ይህንን መካዴ አይቻሌም። ይህ ማሇት ሁለም የትግራይ ህዝብ
መሇስን ይወዴ ነበር ማሇት አይዯሇም፣ ቢያንስ ሰባት ሰዎች አምርርው እንዯሚቃወሙት አውቃሇሁ፣ ገብረመዴህን አርአያ፣
ግዯይ ዘራጺዮን፣ አብረሀ በሊይ ፣ አረጋዊ በርሄ፣ እየሩሳላም አርአያ፣ አስራት አብረሀ እና አስገዯ ገብረስሊሴ። እግዚአብሄር
ሰድምና ገሞራን ሉያጠፋ ሲሌ አብርሀምና እግዚአብሄር " በንጹን ሰዎች" ብዛት ይከራከሩ ነበር። አብረሀም 50 ንጹህ ሰዎች
አለ ብል ጀምሮ መጨረሻ ሊይ የተገኘው ልጥ ብቻ ነው። እግዚአብሄርም ልጥን አስወጥቶ እሳቱን ከሰማይ ሊከው። እኔም
ሇዘራቸው ሳይሆን ሇሰው ዘርነታቸውና ሇማተባቸው የቆሙ የትግራይ ሌጆችን ሌቁጠር ብየ ጀምሬ ያገኘሁት ሇጊዜው እነዚህ
ነው። በርግጥ እንዯ ዱዮጋን ጧፍ አብርተው ቢፈሇጉ ብዙ ማተበኛ የትግራይ ሌጆች ይገኛለ። ሇእነዚህ የእውነት ሰዎች ስሌ
ሇመሇስ ዯጋፊ የትግራይ ሌጆች ሊወርዯው የነበረውን የትችት ናዲ ትቸዋሇሁ። ሳት ብልኝ ናዲውን ብሌከው እንኳን እነዚህን
ሰዎች እንዯማይነካብኝ ሌገሌጽ እወዲሇሁ።
እንዳው ሇነገሩ መሇስ ግማሹ ጎኑ ከትግራይ ሆኖ ነው እንጅ፣ አሁን እንዯእርሱ የትግራይን ህዝብ የበዯሇ ላሊ ሰው
ይገኛሌ? የትግራይ ህዝብ፣ እንዯ ከበት በበረት ውስጥ እየኖረ አይዯሇም?ከህወሀት ውጭ ላሊ ፓርቲ እንዲይመርጥ፣ ከወይን
ውጭ ላሊ ጋዜጣ እንዲያነብ፣ ከዴምጺ ወያኔ ውጭ ላሊ ራዱዮ እንዲይሰማ አሌተዯረገም? አንዴ ሰው በወንዴሙ ቢረገጥና
ወንዴሙ ባሌሆነ ሰው ቢረገጥ ሌዩነቱ ምንዴነው? የትግራይ ሌጆች ተቃውሞ " ምናገባችሁ የሚረግጠን የእኛው ሰው"
ከሚሌ ስሜት የመነጨ ይመስሊሌ
"መሇስን አትንኩብን" የሚለ የትግራይ ሌጆች ፣ ከ መሇስ ሞት በሁዋሊ ፣ በኢትዮጵያ የዘር ፍጅት ቢነሳ ኖሮ አንዯኛ
ተጠያቂ ያዯርጉት የነበረው ራሱን መሇስን ይሆን እንዯነበር ይዘነጉታሌ። መሇስ የትግራይን ህዝብ ከላሊው ህዝብ ጋር
አናቁሮት ማሇፉን ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ " ትግራይና ትግራይ ያሌሆነ" በሚሌ ሇሁሇት መከፈለን ያውቃለ። የትግራይ ሌጆች
ከላልች የኢትዮጵያ ሌጆች ጋር እንዯሌባቸው ተቀሊቅሇው መጫዎት አይችለም ። የትግራይ ሌጆች ፣ መሇስን የሚጠለ
እንኳ ቢሆኑ ፣ ከላልቹ አካባቢ ተወሊጆች ጋር በሚቀሊቀለበት ጊዜ ሰሊዮች ተብሇው ይፈረጃለ። በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ
የትግራይ ሌጅ ከትግራይ ሌጅ ጋር ካሌሆነ በስተቀር ከላሊ አካባቢ ሌጅ ጋር ጓዯኝነት ሇመመስረት ይቸገራሌ። ጓዯኝነት
የመሰረቱም ጥቂቶች ናቸው። ጋብቻማ እየቀረ ነው። የትግራይ ሴቶችን ማግባት የሚፈሌጉ የላሊ አካባቢ ወንድች ስሌጣን
ሇማግኘት የሚፈሌጉ ብቻ ናቸው እየተባሇ ይነገራሌ። አንዴ የላሊ አካባቢ ሰው ሲሾም የሚስቱን ማንነት መጠየቅ የተሇመዯ
ሆኗሌ። ባሇፉት 20 አመታት የትግራይን ወንዴ ያገባች የላሊ አካባቢ ሴት፣ ባለዋን ወዲው አገባችው አትባሌም፣ ሇገንዘቡ
ስትሌ እንጅ። እኔ የፈጠርኩት አይዯሇም። በኢትዮጵያ መሬት ሊይ አሇ እውነታ ነው።የትግራይ ሌጆች እንዱህ አይነት ኢትዮጵያ መፈጠሩዋን ያውቃለን? ራሳቸውን ሲያታሌለ ካሌሆነ በስተቀር ያውቃለ።
አንዲንዳ የብሄሮች መብት ተከብሮአሌ እያለ ችግር የላሇ ሇማስመሰሌ ቢሞክሩም፣ ብዙ ጊዜ ግን ተቃዋሚዎች " የዘር
ፍጅት ሇመፍጠር" ያስባለ በማሇት ፍርሀታቸውን አዯባባይ ያወጡታሌ። በአንዯበታቸው የሚለትና በሌባቸው ያሇው
እውነታ የተሇያየ ነው። በውስጣቸው ትሌቅ ፍርሀት አሇ። ይህን ፍርሀት የፈጠረው ዯግሞ መሇስ ዜናዊ መሆኑን ያውቃለ።
ሇእነሱ አስቦ ሳይሆን ሇራሱ ስሌጣን ሲሌ። የኢትዮጵያ ህዝብ አስተዋይ ሆኖ በመሇስ የተንኮሌ ወጥመዴ ውስጥ አሌገባም
እንጅ ቢገባ ኖሮ እና የዘር ግጭት እንዯ ላልች አገራት ቢታይ ኖሮ፣ ዛሬ መሇስን አትንኩብን የሚለት ሰዎች ከጉዴጓደ
አውጥተው አስከሬኑን በአሲዴ በማቃጠሌ የሚቀዴማቸው ሰው ባሌኖረ ነበር። የጣሉያን ህዝብ ሞሶሇኒን ሰማይ ሰቅልት
ነበር፣ ይህ ህዝብ ነው መሌሶ ጉዴጓዴ ውስጥ የቀበረው። መሇስን " አስከሬንህ አይጎተት" ሲሇው፣ ከታሊቅ እና አስተዋይ
ህዝብ ሊይ ጣሇው። እንዯሱ ተንኮሌማ ቢሆን እንካን በወግ በማእረግ ሉቀበር... ሇማሇት የፈሇኩትን ትቸዋሇሁ።
የትግራይ ሌጆች ይህን እያወቁ ነው " መሇስን ሇምን ነካችሁብን" እያለ የሚያሇቃቅሱት፣ ዯስ ሲሊቸውም "እንገዴሊችሁዋሇን"
እያለ የሚዝቱት።
ከሰማችሁ ስሙ የትግራይ ሌጆች! መሇስ ጎዲችሁ እንጅ አሌጠቀማችሁም፣ ሁሇት አዯረጋችሁ እንጅ አንዴ አሊዯረጋችሁም፤
በተቀረው ህዝብ ዘንዴ የምትጠረጠሩ እንጅ የምትታመኑ ፣ የምትጠለ እንጅ የምትወዯደ አሊዯረጋችሁም። መሇስ ከሞተበሁዋሊ ችግር ስሊሌተፈጠረ ችግሩ አሌፎአሌ አትበለ። መዘናጋት አያስፈሌግም፣ ወዯራሳችሁ ተመሌከቱ፣ ላሊውንም እዩ።
የላሊውን ሰው ቁስሌ ሇማከም እንጅ ሇማመርቀዝ አትሞክሩ። እየተረገጣችሁ " ቢረግጠኝም የኔ ወገን ነው አትበለ"። አንዴ
ቀን መሇስን ሇመርገም ከእናተ ፈጥኖ የሚሰሇፍ ሰው አይኖርምና !
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment